ህዳር 8 በዓለ አርባዕቱ እንስሳ ኪሩቤል (Hidar 8 Beale Arbaetu Ensisa Kirubel)

#orthodox #ethiopian #ኦርቶዶክስ #mahberekidusan #መዝሙርተዋህዶ #eotc #ethiopia በዚህ ቻናል እውነተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ይነገራል፤ ስለ ኃይማኖታዊ በዓላት፤ ስለ ጸሎት፤ ሰለ ቅዱሳን መላእክት፤ ስለ ፃድቃን ሰማዕታት ትምህርት ይተላለፍበታል። ከእናንተ ለሚነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ይሰጥበታል፤ ያሬዳዊ ዝማሬዎች ይቀርቡበታል።