በማህፀን ህመም ለምትሰቃዩ 🚨 ይህ ቪዲዮ ለእናንተ ነው። የማህፀን ካንሰር ምልክቶች እና መፍትሄዎች - Uterine Cancer (ለሴቶች)

የተለመዱ የማህፀን ካንሰር ምልክቶች እና አጋላጭ ምክንያቶች እና መፍትሄዎች - Uterine Cancer #ማህፀን #ካንሰር #ethiopia #habesha #education #science #doctor የማህፀን ካንሰር ከማህፀን ህዋሶች የሚወጣ አደገኛ እጢ ነው። ብዙውን ጊዜ ከማህፀን ውስጥ ካለው ሽፋን ላይ የሚከሰት ነው። (ENDOMETRIAL CANCER) የENDOMETRIAL ካንሰር (≈90%) መነሻ፡ ENDOMETRIUM (የማህፀን የውስጥ ሽፋን) በጣም የተለመደው የማህፀን ካንሰር ብዙውን ጊዜ በደም መፍሰስ ምክንያት ቀደም ብሎ ይመረመራል። የማህፀን SARCOMA (አልፎ አልፎ የሚከሰት) መነሻ፡ MYOMETRIUM (ጡንቻ) ወይም Connective ቲሹ ይበልጥ ኃይለኛ እና አስፈሪ ወደፊት ጥሩ ያልሆነ (Poor Prognosis) Leiomyosarcoma እና Endometrial Stromal Sarcoma ያካትታል። ዶ/ር አብርሃም ካሳሁን እባላለሁ። ጤናማ ህይወት ለመኖር የሚረዱ መረጃዎችን በዚህ YouTube ቻናል ያገኛሉ። ፈታ ብለው ይጠይቁኝ። በቶሎ እመልሳለሁ። Subscribe, like and share 👍 Telegram Channel: https://t.me/drabrahamk TikTok: tiktok.com/@premium_health Telegram Group: https://t.me/premiumethio መድሐኒት - MEDICINE:    / @መድሐኒት   🎥 New videos every week on health and art, shared alternately. 📌 Don’t forget to subscribe! 📱 Follow us on Facebook and Telegram for updates!

//ስለ ጤናዎ// የማህፀን በር ካንሰር እንዴት ይታከማል? /እሁድን በኢቢኤስ/
▶︎

Endometrial Cancer: What You Need to Know but No One Talks About!

የማህጸን በር ካንሰር ምልክት አልባ ነው ፤ ወደ ካንሰር ከመቀየሩ በፊት እስከ 20 ዓመት ሊቆይ ይችላል /NEW LIFE

Ethiopia | የሆድ ፓራሳይት እንዳለ የሚያመለክቱ አስጠንቃቂ ምልክቶች - Intestinal Parasites

የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር እና ህክምናው/Cervical cancer#ጤና#health #education #doctor

’’በግዜ የሚገኝ የማህፀን ጫፍ ካንሰር መቶ በመቶ ይድናል… ”  ዶ/ር ይርጉ ገ/ሕይወት ተ/ፕ/በ/አ/አ/ዩ. የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሜዲካል ደይሬክተር

የማህጸን በር ካንሰር 2016| Cervical Cancer 2024

9 Months in 8 Minutes: Conception to Birth

የማህፀን ኢንፌክሽን መዘዞች/ Pelvic inflammatory disease complication | Dr. Yonathan | kedmia letenawo

የካንሰር ምልክቶች! ... | እህል ውኃ Ehil Wuha | መወዳ መዝናኛ Meweda Meznagna

የማህፀን በር ካንሰር ምልክቶች
▶︎

የማህፀን በር ካንሰር ምልክቶች

የእርግዝና የመጀመሪያ 1 ወር ምልክቶች እና የፅንሱ የእድገት ደረጃ| 1 Month pregnancy symptoms and fetal developments

    መቼ ነው የወር አበባ አሳሳቢ የሚሆነው?|Abnormal uterine bleeding

🔴የሴት ልጅ የመራቢያ ዑደት የሚጀምረው ከ አዕምሮ ነው።    | Female Reproductive cycle

የመሀፀን እጢ እና የመሀፀን ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶች ና መከላከያ መንገዶች

የሆድ መጮህ ምክንያቶች እና መፍትሄዎች - Stomach Growling Sound

የጤና መረጃ ስለ የፕሮስቴት በሽታ(ገር እጢ)
▶︎

የጤና መረጃ ስለ የፕሮስቴት በሽታ(ገር እጢ)

ጤናማ ያልሆነ የብልት ፈሳሽ መካንነት ያመጣል?|pelvic inflammatory disease

    የማርገዝ እድልን በጣም የሚጨምረው ቀን መቼ ነው?/fertile windows

HOLY ROSARY TODAY THURSDAY, JUNE 11, 2026 ST. JUDE THADDEUS & LUMINOUS MYSTERIES | DAILY HOLY ROSARY