ቀደምት የወሎ ኡለማዎች እና ተተኪ ደረሶች በሩሃማ || የወሎ ከዋክብት || ሩሃማ ኢስላማዊ የዕውቀት ማዕከል || ፕሮፌሰር አደም ካሚል

ቀደምት የወሎ ኡለማዎች ኢስላም ጠል በሆኑ አፄዎች ባደረሱባቸው ጭቆናና ግፍ ተገፍተው ለስደት ቢዳረጉም ከሀገራቸው ባሻገርም በተሰደዱባቸው ሀገራት ኢስላምን በማስፋፋቱ ረገድ ባኖሩት ደማቅ አሻራ ገድላቸውና አበርክቷቸው ተፅፎ እንደሚገኝ የገለፁት የታሪክ ተመራማሪው ፕ/ር አደም ካሚል በተንቀሳቀሱባቸው ሀገራት የተመለከቱ ስለመሆናቸው በዚህ መድረክ በስፋት ለመግለፅ ሞክረዋል። ፕሮፌሰሩ አክለውም እነዚያን የወሎ ከዋክብትን ያፈሩ ሀሪማዎች በአሁኑ ወቅት አብዛኞቹ የተዘጉ በመሆናቸው "ማን ይተካቸው ይሆን?" የሚለው ስጋታቸውን በሩሃማ የዕውቀት ማዕከል ውስጥ የተሰባሰቡ ደረሶችን በመመልከታቸው ተስፋቸው እንደለመለመ ይገልፃሉ። ቪዲዬውን በቅርብ ቀን በካስማ ቲዩብ ይጠብቁን። ዩቲዩብ    / @kasmatube584   ፌስቡክ   / salih.seid   ቴሌግራም https://t.me/kasmatube ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@kasmatube?_t=...

"ሁለት ቢሊየን የአለማችን ሙስሊም ለኢትዮጵያ ባለዕዳ ነው"ፕሮፌሰር አደም ካሚል (የኢትዮጵያ: መካከለኛው ምስራቅና ነጃሺ ጸሐፊ) ⭕️ ክፍል ሁለት
▶︎

Who's Who: Interview with Professor Adam Camil

ልብን ለማስተካከል| ኡስታዝ አህመድ አደም| ustaz ahmed adem |ሀዲስ በአማርኛ | amharic dawa | ሀድስ |ሀዲስ |ሀድስ ትምህርት|

የሀበሻ ወልያቶች እና ዑለሞች ታሪክ ክፍል አንድ
▶︎

የሀበሻ ወልያቶች እና ዑለሞች ታሪክ ክፍል አንድ

አደም ካሚል (ፕ/ር) ስለ ሀበሻና ነብዩ (ሶ.ዓ.ወ)  ግንኙነት ይናገራሉ  ¶ Adem Kamil About Habesha And Mohammed (PBUH)

የሸክ ሰይድ ኢብራሂም ጫሊ  ታሪክ  ቅኝት|etv
▶︎

የሸክ ሰይድ ኢብራሂም ጫሊ ታሪክ ቅኝት|etv

#ውለታ_እንደዋዛ || የወሎ እዳ አለብን || ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የካስማ ቦርድ ሰብሳቢ

ዛሬ ነው ድጋሚ የተወለድኩት|| ፕሮፌሰር አደም ካሚል|| በአርዱ ሲድቅ ፕሮጀክት ማበሰሪያ መድረክ|| #viralvideos #ethiopia #habesha #hit

የሰው ነገር ...  የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 271 Khemis Mishit #Khemis_Mishit

መውሊድ እና ሰኞ   -  - ከታሪክ ተመራማሪ  አደም ካሚል ( ፕ/ር)  ጋር

ሸህ ጫሊ- ያልተዘመረላቸው ብዕረኛ
▶︎

ሸህ ጫሊ- ያልተዘመረላቸው ብዕረኛ

ኡመር ኢብነል ኸጣብ እንዴት ሰለሙ? - በኡስታዝ አቡበከር አህመድ | Ustaz Abubaker Ahmed  | ድንቅ ታሪክ #amharicdawa

''ሙስሊም እንዳይማር ገደብ ተጥሎበት ነበር'' ፕሮፌሰር አደም ካሚል

ሕዝብን ለመቀስቀስ የሚበቃ ጉዳይ አላጣንም ! //ኡስታዝ አቡበከር አህመድ /ከጀማል አህመድ ጋር /15 June 2026

Ustaz Yasin Nuru new amharic dawa|ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|ነፍስህን መርምር |ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic

ትግሉ የኃይማኖት ሳይሆን የፖለቲካ ነበር                                                  ሸህ ኡመር ኢማም (ሸህ ኡመር ኮምቦልቻ)

የሙሉጌታ ተስፋዬ (አያ ሙሌ) ሚስጥሮችና የ1977ቱ የወሎ ድርቅ ትዝታዎች

ሸህ አደም ካሚል ስለ ሐበሻ ዑለማዎች shek adem kamil about habesha oulema

እስላማዊ ስደት ወደ ሐበሻ | አላማውና ሚስጥሩ 57 ||  ረ.ፕሮፌሰር አደም ካሚል || አፍሪካ ቲቪ

ከፕሮፌሰር አደም ካሚል ጋር መውሊድ እና መንዙማን በተመለከተ ቆይታ