ኪም ጆንግ ኡን አለምን አስፈራሩ! ራዳር የማይበግራቸው የኢራን ድሮኖች! | Iran’s radar-evading drones!

Related Video:-   • CIA ስለ ኢራን ሚሳኤሎች ያወጣው አስደንጋጭ መረጃ! ጦርነቱ በይፋ...   በዛሬ የልዩ ጥንቅር ፕሮግራማችን፣ የሰው ልጅ ለሺህ ዓመታት ሲያደርግ የነበረው የጦርነት ጥበብ በፋይበር ኦፕቲክ ገመዶች እና በሳተላይት ትዕዛዞች እየተተካ ያለበትን ሂደት ይቃኛል። በተለይ የራዲዮ ሞገድ ማወኪያ የማይበግራቸው ጃም የማይደረጉ፣ ረቂቅ ነገር ግን ርካሽ የሆኑ የሩሲያ እና የኢራን አዲሶቹ ድሮኖች የመካከለኛው ምስራቅን የኃይል ሚዛን ድምፅ ሳይሰሙ እየገለበጡት ይገኛሉ ተብሎላቸዋል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ በሩቅ ምስራቅ ሌላ አስደንጋጭ ነገር ተሰምቷል 'እኔ ከሞትኩ ዓለም አብራ ትጥፋ' የሚል የኒውክሌር ዶክትሪን የሰሜን ኮሪያው ኪም ጆንግ ኡን የኒውክሌር ትዕዛዝ ቁልፉን ከእሳቸው በህይወት መኖር ጋር ስለማያያዛቸው የወጣው መረጃ እናነሳለን። አብራችሁን ቆዩ። In today's special edition program, we explore how the art of warfare—practiced by humanity for millennia—is being replaced by fiber-optic cables and satellite commands. In particular, new Russian and Iranian drones—described as jamming-resistant to radio waves, sophisticated yet affordable—are said to be silently shifting the balance of power in the Middle East. On the other hand, a shocking report has emerged from the Far East regarding a "If I die, the world dies with me" nuclear doctrine. We will discuss information revealing that North Korean leader Kim Jong Un has linked the nuclear launch authorization to his own survival. Stay with us. #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #DroneWarfare #ModernWarfare #FiberOpticDrones #ElectronicWarfare #MilitaryTech #AsymmetricWarfare #MiddleEastNews #RussiaIran #NorthKorea #KimJongUn #NuclearDoctrine #Geopolitics #GlobalSecurity #FutureWar #MilitaryAnalysis #WorldNews #Strategy

ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - ግንቦት 28/2018 | Gebeya Sport | Dollar Exchange
▶︎

አስፈሪው የእስራኤል እቅድ በጋዛ! ከሐማስ ትጥቅ አለመፍታትጀርባ! | Behind Hamas's refusal to disarm!

የግንቦት 28 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia |  @NBCETHIOPIA

የአሜሪካ ጥቃትና የኢራን የአፀፋ እርምጃ! መካከለኛው ምስራቅ ዳግም ወደ ጦርነት? US Attack and Iran’s Retaliation!

የአሜሪካ የበላይነት አበቃ?! ሳኡዲ እንደ ኢራን ወደ ነፃነት! | ገበያ ፖድካስት | America | Saudi

Ethiopia - በምርጫው ማግስት ብቅ ያሉት | የስልኩ ውርደት

ተጠባቂው የዶናልድ ትራምፕ የቻይና ጉዞ እንድምታ! የቻይና ጉልበት የሆነችው ኢራን! | Is Iran the Key to China’s Power?

“ድርድሩ ተስፋ አስቆራጭ ነው”- ኢራን! ኢትዮጵያንና ሶማሊያን ያስደሰተው ውሳኔ! | “The negotiation is frustrating” - Iran!

“ከበፊቱ የበለጠ ተጠናክረናል" - ኢራን! ወታደራዊ ዝግጅቱ ለመጨረሻው ፍልሚያ? | "We are stronger than before!" – Iran!

ለሻዕቢያ የተዘጋጁት አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች! ኢትዮጵያ እጅ የገባው ካማካዚ ድሮን! #ethiopia #eritrea

ኢራን አስገረመች | ትራምፕ ተጠመዱ ተረክ ሚዛን Salon Terek

ሰበር ዜና - ሰበር ዜና ከአሜሪካ ኤምባሲ ተሰማ ኔታንያሁ ከባድ ውጥረት ውስጥ ጉቡ

ኢራን ሆርሙዝ ላይ ተአምር ሰራች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ethiopia - 3 ወር የተደበቀው ሚስጥር ወጣ የአሜሪካ ጦርወድሟል

ትረካ - ጌታቸው አሰፋ ማን ነው? | አርአያ ተስፋማርያም| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tplf #tereka

“ሚሳኤሎቻችን አሜሪካ መድረስ አለባቸው”- ኢራን! “እኔ ባልኖር እስራኤል አትኖርም ነበር” - ትራምፕ! | missiles   America | Iran!

⁨ሳውዲ ኢራንን አጠቃች! _ የቻይና አቋም በኢራን ጉዳይ _ NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

ሺና ትራምፕ በኢራን ጉዳይ ተጋጩ ! _የቻይና ቀይ መስመር በትራምፕ ላይ! _NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

Ethiopia - ቀጣዮቹ ፈተናዎች | ሳተላይት ያጋለጣቸው ጉዶች

''ለመተኮስ ትእዛዝ እየጠበቅን ነው'' - አብዮታዊ ዘቡ! ሆርሙዝ በወታደራዊ ሀይል ነፃ ማውጣት ይቻላል? | IRGC