በቃና ዘገሊላ መዝሙር

✞በቃና ዘገሊላ✞ በቃና ዘገሊላ(፪) ዘገሊላ ከብካብ ኮነ (፪) ዘምስለ እሙ እግዚእ ክርስቶስ ተአምረ ኮነ ቤተ ዶኪማስ በውስተ ቃና ተጋብዑ ሕዝብ አመ ተጸውዐ በውስተ ከብካብ አዝ= = = = = ጌታ ክርስቶስ ከእናቱ ጋራ በቃና መንደር ሰርግ ተጠራ እድምተኞቹ በሞሉበት ተአምራት ሆነ ዶኪማስ ቤት አዝ= = = = = ርእያ ድንግል ተጽዕቆቱ ወአእሚራ ኀዘነ ልቡ ሰአለት ሎቱ ለፍቁር ወልዳ እንተ ሐልቀ ወይን ምልዓ ብሂላ አዝ= = = = = የዶኪማስን ጭንቀቱን አይታ የልቡን ኀዘን ድንግል ተረድታ ማለደችለት ልጄ ሆይ ብላ ያለቀው ወይን እንዲመላ አዝ= = = = = በድንግል ምልጃ እናትነት ቤቱ ተመላ ፍጹም በረከት የማያልቅበት በረከት ጸጋ ንጉሥ ስላለ አልፋ ኦሜጋ አዝ= = = = = የጌታ ተአምር የታየበት ያለቀው ወይን የመላበት ቤተ ዶኪማስ መልካም ሰርግ ሆነ በአምላክ ቸርነት ተከናወነ

🔴ሙሽሮቹ ያብባሉ ገና | አድርገህልኛልና በቸርነትህ | የሰርግ ዝማሬ አገልግሎት Ethiopian Orthodox Wedding  @ZegolaLiveSound
▶︎

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

"እመቤታችን በአንቺ ምልጃ" | ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደ ማርያም

ገብርኤል መላከ ከራማ መዝሙር ዘማሪ (ቴወድሮስ ዮሴፍ)
▶︎

ገብርኤል መላከ ከራማ መዝሙር ዘማሪ (ቴወድሮስ ዮሴፍ)

ዘወትር || የሚደመጡ | ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች  || ORTHODOX  MEZMURS|

በሰኔ 21 ይህንን አድርጉ !! ተአምረኛዋ የእመቤታችን ስዕል !! ውዳሴዋን ደግሞ የሚያድር ማነው !?ልሳነ ክርስቶስ መምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ

ቃና ዘገሊላ በ ድያቆን ሄኖክ ሀይለ ዘኩዌት ደብረምህረት አ/ተ/ወ/ቅ/አ/ቤ/ክ

የዲያቆን ሳሙኤል ልሳነወርቅ እና ወ/ት ትንሳኤ ዋለ የተክሊል ስነ ስርአት- Frankfurt  November 4 2018 Germany

I have never eaten such delicious zucchini!  Nobody knows this recipe!  Only 2 ingredients!

ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ🔴አዲስ ዝማሬ🔴''ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች'' ራዕ 18:1‼️ከቁጥር 1 ዝማሬዎቹ መካከል በቅድሚያ የተለቀቀ🔴#rama

ቃና ዘገሊላ ፤ የሰርግ ዝማሬ
▶︎

ቃና ዘገሊላ ፤ የሰርግ ዝማሬ

የጥምቀት መዝሙራት ስብስብ || Psalms of the Baptism of the Lord || New Ethiopian Orthodox Mezmur (NON-STOP)

በቃና ዘገሊላ(2×) ዘግሊላ ከብካበ ኮነ(2×)
▶︎

በቃና ዘገሊላ(2×) ዘግሊላ ከብካበ ኮነ(2×)

🔴#Ethiopia አስደናቂው የሰርግ ዝማሬ || ሦስቱ ዘማሪያን ሙሽራውን አስደሰቱት #wedding #mezmur #የሰርግ መዝሙር

🔴13 ዓመት ጠብቀናል🔻ከዚህ ቦኃላ ይበቃናል‼️#new #ethiopian #orthodox

ተሰቃይቼ  ቤተሰቤንም አሰቃየው!|“ልብሰ ተክህኖውን ተረከቡኝ ይቅርታ!”|ተሃድሶ የሚባል ነገር የለም!

ክበር ባለኝ ነገር | ያላንተ ለኔ | የፍቅር እናት ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን @21media27

መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
▶︎

መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday