እንደነበርኩ አይደል | ሰማይ አንተ ጋር ደርሶ | ዋራ ቤቴል 2017 | Wara Bethel 2025 | Apostolic Church of Ethiopia

የ34ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የሀዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ጉባዔ በዋራ ቤቴል ከመጋቢት 05-07/2017 በተካሄደው የዋራ ጉባዔ 5,306 ሰዎች በኢየሱስ አምነው ለሀጢአታቸው ስርየት በስሙ ተጠምቀዋል። በተለያዩ ቀንበር ውስጥ የነበሩ ብዙ ሰዎች ከቀንበሮቻቸው ተላቅቀዋል። ዕውሮች አይተዋል፣ ደንቆሮዎች ሰምተዋል፣ የታመሙ ተፈውሰዋል፣ ዲዳዎች ተናግረዋል። በጉባዔው የእግዚአብሄር መንፈስ ያለ ልክ ፈስሷል። የዝማሬ ጊዜ ግጥም/Lyrics እንደ ነበርኩ አይደል ትናንት እንዳለሁ ሥራዬን ሠርተኸው በድል ቆሜአለሁ እንደ ነበርኩ አይደል ትናንት እንዳለሁ ዕጥፍ ድርብ ከእጅህ ተቀብያለሁ ታድያ እንዴት እንዳለፈው ይሆናል ዝማሬዬ/አምልኮዬ በአንተ ከተለወጠ ከአማረልኝ ዕጣዬ ዕልፍ ክብር ዕልፍ ውዳሴ ትስጥህ እና ታክብርህ ነፍሴ ደስ ሚያስሰኝ ክብርን ብሰጥህ ክብሬ ወድቆ አንተን ያክብርህ ሠማይ አንተ ጋር ደርሶ ክብርን ካመጣልኝ ከዚ በላይ ምን አለ ከአየሁ ከብረህልኝ

ትጠበቃለህ | የጎፋ B መዘምራን | Gofa Choir | Apostolic songs | Apostolic Church of Ethiopia
▶︎

18ተኛው ዙር ሚሊኒየም ኮንፍረንስ ሐዋሳ
▶︎

18ተኛው ዙር ሚሊኒየም ኮንፍረንስ ሐዋሳ

እንዴት ነው የጌታን ዳግም መምጣት የምንጠብቀው? | ድንቅ መልዕክት በብሾፕ ደጉ ከበደ | Part 1

ገና ስላንተ ጌታ ኢየሱስ | ይምጣልህ ክብር ሁሉ | ዋራ ቤቴል 2017 | Wara Bethel 2025 | Apostolic Church of Ethiopia

ድንቅ የጎዳና ስብከትእና አምልኮ በቢሾፕ ደጉ ከበደ
▶︎

ድንቅ የጎዳና ስብከትእና አምልኮ በቢሾፕ ደጉ ከበደ

የእግዚአብሔር ቃል በወንጌላዊ ሰሎሞን ከበደ በሆሳዕና ኮንፈረንስ // ህይወት የሚገኝበት ትምህርት

እንድት መጣ Wara Bethel Worship SOng
▶︎

እንድት መጣ Wara Bethel Worship SOng

Apostolic church wedding YONAS and FEVEN PART-1

APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: AS SONG COLLECTION APOSTOLIC SONG

ሰማይ አንተጋ ደርሶ ክብር ካመጣልኝ....
▶︎

ሰማይ አንተጋ ደርሶ ክብር ካመጣልኝ....

ዋራ ቤቴል እሁድ 2018 | ቸርነትህ በዝቶልኝ | Wara Bethel Sunday 2026

ኢየሱስ ነው || የጎፋ አጥቢያ መዘምራን || Gofa Choir ||Apostolic Church Songs || ለዘሪ ዘርን

🔴#ዘማሪ ሰብሌ አለማዬሁ Singer Seble Alemayehu Vol.#1 Apostolic Church Of Ethiopia የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን

የተሻገረ ሰው አምልኮ | እንደነበርኩ አይደል | Apostolic Church of Ethiopia, Goro

የእንደገና አምላክ || ድንቅ አምልኮ || 34ኛ ዋራ ቤቴል || wara bethel || wara crusade || apostolic church || gospel

Visions
▶︎

Visions

ዋራ ቤቴል ቅዳሜ 2018 | ዕጣዬ አማረ | ኧረ ስንት ጊዜ | Wara Bethel Saturday 2026

የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD

❝የተፈታሁበት ታላቅ ስምህ ይንገስ❞ የጎፋ C መዘምራን |ሕይወት ተገለጠ|

ለእኔ_መልካም || Covering_Song || Bethel Adane || Apostolic_Song || LEENE_MELKAM || የምስጋና ጥግ || YMSGANA