ነፋሱን የሚየዘው በዘማሪ ዮናስ አሰፋ @አዲስ ዝማሬ Nefasun Yemiyazew By Zemari #Yonas Asefa @Arsi_Chole.Zemarian21
ነፋሱን የሚየዘው ከፊታችን ቆሟል ቢናወፅ ባህሩ በቃሉ የገስፃል ሞገድ ሲበዛ ቢፈራ ልባችሁ አዳኙን እዩ ማዕበሉን ትታችሁ ጌታ አዟል እና ጴጥሮስ ሆይ ተረመደ እምነት ያስችልሀል በባህር መሔድ መስጠምን አታስብ መድረስህን እንጂ ነፍስህ በጌታ ነች ባስተማማኝ እጅ እርሱ ሊደርስ ሲል ለሊት ይበረታል መጥፋቱ ሲቃረብ ጠላት ያሳድዳል ከኛጋራ ያለው ይፈጥናል ሊረዳን ገዳያችን ያፍራል በጌታችን ማዳን ሕይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነወ ትግል ይበዛዋል የሰው ልጅ ኑሮው አለምን ድል ነስቶ ማለፍ የሚቻለው አይደለም በጭንቀት ጌታን በማመን ነው መቼ ተወንና ከቶ እንዴት ረስቶን ተስፋ የምንቆርጠው በነፍሳችን ዝለን ጥቂት ይቆይ እንጂ እኛ ስንፈተን በእምነት ብንጠብቀው ይመጣል ሊያድነን #TEDDY AFRO - ዳስ ጣል (አንሳው) - Das Tal

▶︎
ጮሌ Aጉምባር አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን; Arsi Chole Agumbar Teklehymanot TEDDY AFRO - ዳስ ጣል (አንሳው) - Das Tal

▶︎
ሀገሬ እጅግ ታማለች| ልብ የሚነካ የጸሎት ዝማሬ| Peace for Ethiopia /Hagre Tamalech የአርሲ ጮሌ ዘማሪያን ህብረት

▶︎
የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙር - 21 ||Psalm - 21 of the Holy Virgin Mary ||

▶︎
ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝን ነገር || በዘማሪ ቀነኒሳ ታቦር || Zemari Kenenisa Tabor LIBE YAWKEWAL @21media27

▶︎
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21

▶︎
Michael mesmur sibisiboch

▶︎
ሰበር ዜና - የተፈራው ሆነ እስራኤል ወደ ኢራን ተኮሰች ሚሳኤሎች ዘነቡ

▶︎
ድንቅ የማለዳ ዝማሬዎች#EOTC@Nsabho

▶︎
ለሁለት መድረኩን ተቆጣጠሪት የሚያስደንቅ መናበብ | ዲ/ን ብስራት ጨብሲ እና ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ@zemare_yared

▶︎
አዲስ መዝሙር " ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

▶︎
ተናገር | መስከረም ጌቱ | Tenager | Meskerem Getu | ያ መሲሕ ተልእኳዊ የአምልኮ ምሽት

▶︎
ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

▶︎
🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

▶︎
መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው | ቸሩ ሆይ | በአኤፍራታ ምድር | ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈራ@21media27

▶︎
ድል አለ በስምህ - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ - Gebreyohannes Gebretsadik @millinuem_hall_maedot_le_ethiopia_event

▶︎
Anchin Becha Bethelhem

▶︎
🔴የሠኔን ጾም ስትጾሙ ይህንን አድርጉ | የመንፈስ ቅዱስ አሠራር | ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ Diacon \zemari \Behailu Tebeje Neworthodox mezmur

▶︎
