ስኬትና ታማኝነት | “… እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን፤ የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።” | ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

• Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Preaching • PREACHER: Muhaze Tibebat Deacon Daniel Kibret • TITLE: Success and Faithfulness: “Do not be afraid of what you are about to suffer… Be faithful, even to the point of death, and I will give you life as your victor's crown.” Rev. 2:10 • PLACE: Mekane Rama St. Gabriel’s Ethiopian Orthodox Tewahedo Church; Annandale, VA • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስብከት • ሰባኪ፦ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት • ርዕስ፦ ስኬት እና ታማኝነት፤ “ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ… እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።” ራዕ ፪፥፲ • ቦታው፦ መካነ ራማ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፤ አናንዴል ከተማ፣ ቨርጂንያ ግዛት Don’t forget to subscribe to our Channel (የቻነላችን አባል መሆንዎትን እንዳይዘነጉ)→ https://goo.gl/DJTQOX ---------------------------------------------------------------- EOTC (Orthodox Tewahedo) Channel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን (የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) እዚህ ቪድዮ ላይ ከኦርቶዶክሳዊት ክርስትና አስተምህሮት (ስርዓት፣ ቀኖና እና ዶግማ) ውጪ የሆነ ነገር ካያችሁበት በፍጥነት መልዕክት እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንማጸናችኋለን። እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን። If you saw something on this video which is out of the teachings (discipline, dogma/doctrine and canon) of Ethiopian Orthodox Tewahedo Christianity, we kindly ask you to inform us as soon as possible by writing a short message. Thank you and May God bless our religion.