ትራምፕ ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ገቡ! ስምምነቱን ሊቀይር የሚችል ቁጣ ተነሳ! | Trump faces a severe dilemma!
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው ዝግጅታችን፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር በደረሱት የመግባቢያ ስምምነት የተነሳ በገዛ ፓርቲያቸው ውስጥ ሳይቀር የገጠሟቸውን ከባድ ተግዳሮቶች በዝርዝር እንመለከታለን። እንደ ሴናተር ሮጀር ዊከር፣ ቴድ ክሩዝ፣ ቶም ኮተን እና ሌሎች ታዋቂ የፓርቲው አባላት የተመራውን ተቃውሞ፣ በስፋት እንዳስሳለን። ከዚህ ባሻገር የሪፐብሊካን ባለስልጣናት ስምምነቱ የኢራንን የኑክሌር ፍላጎት ለመግታት የሚያስችል ተጨባጭ እርምጃ እንደሌለው እና የክልሉን ደህንነት አደጋ ላይ እንደሚጥል በሚል የሚያቀርቡትን ጠንካራ መከራከሪያዎችን እናስደምጣችኋለን፡፡ የዚህ የውስጥ ፖለቲካ መፋጠጥ የድርድሩን የወደፊት እጣ ፈንታ እንዴት እንደሚቀይረው እና በፕሬዝዳንት ትራምፕ የፖለቲካ ህልውና ላይ ምን ዓይነት ተጽዕኖ እንደሚፈጥር የሚጠቁመውን ይህን ትንታኔ እንድትከታተሉን እንጋብዛለን፤ አብራችሁን ቆዩ። In today’s program, we will look into the details of the severe challenges President Trump is facing, even within his own party, due to the memorandum of understanding reached with Iran. We will extensively explore the opposition led by prominent party figures such as Senators Roger Wicker, Ted Cruz, Tom Cotton, and others. Furthermore, we will bring you the strong arguments from Republican officials who contend that the agreement lacks tangible measures to curb Iran's nuclear ambitions and poses a threat to regional security. We invite you to stay with us as we follow this analysis, which indicates how this internal political standoff could reshape the future of the negotiations and what kind of impact it might have on President Trump's political survival. Stay tuned." #GebeyaMedia #GebeyaAnalysis #GebeyaPodcast #TrumpIranDeal #USPolitics #IranNuclearDeal #GOPDebate #ForeignPolicy #PoliticalAnalysis #BreakingNews #CurrentAffairs

ሳኡዲና ኢራን ተፋጠጡ ተረክ ሚዛን Salon Terek

ቤሩት እንደ ታላቅ ፈንጂ! ትራምፕ እንደ "ፔንዱለም" | Beirut as Time Bomb! | Trump as Pendulum!

አሜሪካ እና ኢራን ሊፋረሱ ? | የሊባኖስ እጣ ፈንታ ! | “እኛም ጋር እሳት አለ”ፑቲን | NBC ዓለምአቀፍ | @NBCETHIOPIA

Ethiopia - ትራምፕ ከኢራን ወደ ኩባ ዞሩ | የማይቀር ነው አሉ

''ሊባኖስ ሙሉ በሙሉ መቃጠል አለባት!'' ኢራንን ያስቆጣው የእስራኤሉ ሚ/ር ንግግር! | "All Lebanon Must Burn" - Ben Gvir!

Ethiopia - ሰበር - በትግራይ ሽሽት ተጀመረ!፣ መንግስት ስለትግራይ ዝምታውን ሰበረ፣ ሆርሙዝ ዳግም ተዘጋ፣ 'የወልቃይቱ ድንገተኛ ጥሪ

မင်းအောင်လှိုင်ရဲ့ တရုတ်ခရီးစဉ်က အချက်ပေးခေါင်းလောင်းသံ (ရုပ်/သံ)

በዘረኝነት ለብዙ ዜጎች አደጋ እየሆነች የመጣችው ደቡብ አፍሪካ አሁን ላይ ብዙ ተቃውሞ እያስተናገደች ነው | Ahadu TV

Alemneh Wasse | ትራምፕ "ከኢራን እስከ ጣሊያን"#አቧራውጨሰ!!

June-20 ኲናት JD ትራምፕ ኣንጻር እስራኤል I ኢራን ንቢቢ ምስ ጭፍርኡ ኣጸሊላቶ I Trump & Vance Wage War on Bib to save MoU

የኢራን ያልተገመተ የደህንነት ቀመር! የእስራኤል ሚስጥራዊ መዋቅሮች! | Iran's Unpredictable Security Formula!

'When you are that rich…': From Trump’s wisecracks to Meloni’s priceless face, cracky G7 moments

Anchor Media ''የአሜሪካው የቪዛ ማዕቀብ ትብብሩን ያፋጥነዋል'' ፕ/ር መሀመድ ሀሰን

ለማ መገርሳ ላይ አብይ የፈፀመው ሃጥያት፦ የቀጠለ; የለማ ስቃይ ከሀገር ቤት እስከ ጣሊያን፦ ምስጥሮችና ጭካኔ

መሲ ተከሰሰ! ሴኔጋል ተረበሸች | አነጋጋሪው የአዲስ አበባ ስታዲየም | World Cup 2026 Latest News |Gebeya Sport |ዓለም ዋንጫ 2026

የኢሳያስ ክህደት ተጀመረ! "የጠላት ህልም ቀባሪ!" ፊልድ ማርሻሉ//ስታሊን አሜሪካንን አሰጠነቀቀ!

‘The worst foreign policy decision in American history’: House Dem slams Trump as Iran deal stalls

Obama vs Trump on Iran: Experts compare deal strategy

Iran and US agree deal to end war | BBC News

