የማያልቅ ምህረት | Yemayalk Mehiret — Hawassa University Agri Campus Fellowship New Choir Song 2026/2018

“አቤቱ፥ አንተ መሓሪና ይቅር ባይ ነህና፥ ምሕረትህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።” — መዝሙር 86፥5 የእግዚአብሔር ምህረት እጅጉን ብዙ፣ ማለቂያ እና ማብቂያ የሌለው የእግዚአብሔር ማንነቱ ነው፤ ከእኛም ማንነት አንፃር የማይለወጥ እና ፅኑ ነው። በዚህም መዝሙር ውስጥ የእግዚአብሔርን ምህረት ማሳያ የሆኑ 3 ባለታሪኮች እንደ ተምሳሌት ሆነው ተካተዋል። 1. የጠፋው ልጅ (ሉቃስ 15፥ 11) በእስራኤል (አይሁድ) ልማድ እና ወግ አባት ሳይሞት ወይም ለሞት ሳይቃረብ በፊት ልጅ ንብረቱን አይካፈልም፤ ነገር ግን በዚህ ክፍል ላይ ልጁ አባቱ በህይወት እያለ ድርሻውን ሲጠይቅ እንመለከታለን፤ ይህንንም ድርጊት አባቱ ሳይሞት በህይወት እያለ በመፈፀሙ ምክንያት አባቱን በቁሙ እንደገደለው ተደርጎ የሚቆጠር ድፍረት ነው። ‛‛ገድሎት ሄዷል አሉ በህይወት እያለ’’ የሚለውም የመዝሙሩ ስንኝ ሀሳቡ የመጣው ከዚሁ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል በመነሳት ነው። 2. ጎሜር እና ሆሴዕ (ሆሴዕ 1—2) በእስራኤላውያን ዘንድ ለትዳር ትሆን ዘንድ የምትፈለግ ሴት በእጅጉን ስረዓት ያላት እና ንፁህ ሴት ናት። ጋለሞታን ሴት እንኳን ለትዳር ለመንካት እንዳታረክሳቸው ይጠየፏታል። እግዚአብሔር ግን ለህዝቡ ያለውን ፍቅር ያሳይ ዘንድ ሆሴዕን ጋለሞታይቱን ጎሜርን እንዲያገባት እንዲወዳትም አዘዘው። ይህ በራሱ እጅግ ድንቅ ነው የጋለሞታይቱ ሴት ለትዳር መፈለግ፤ እርሷ ግን የተደረገላትን አልተረዳችምና የተሰጣትን ትልቅ ክብር ረግጣ ሌላን ተመኘች። ለዚህ ታላቅ ጥፋት ግን ተመጣጣኝ ቅጣት ሳይሆን ከመጠን ያለፈውን ምህረት ተቸረች።ስለተገባት ሳይሆን ስለሚወዳት፤ ይህ እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ታላቅ ፍቅር እና የማያልቅ ምህረት ያስረዳል። 3. የጴጥሮስ ታሪክ ጴጥሮስ መጀመሪያውኑም ለመመረጡ ምክንያቱ የሚመጥን እና የተገባ ማንነት ስለነበረው እና የተከበረ ስራ ስለነበረው አልነበረም፤ ይልቁንስ የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት በዝቶለት እንጂ። ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን ከእጁ በልቶ ዶሮ ሳይጮህ በገረድ ፊት ሶስቴ ካደው። ኢየሱስም በምላሹ ጴጥሮስን እንዲያጥላላው ቢጠበቅ መጀመሪያውኑም በምህረቱ ብዛት እንጂ በራሱ አቅም ስላተመረጠ፤ በማያልቀው ምህረቱ ዳግመኛ እድልን ሰጠው፤ ሰው አጥማጅ አደረገው። ሲፈውስ ያለ ጠባሳ፣ ሲያፈቅር ከራሱ ተነስቶ፣ በማያልቀው ምህረቱ የሚቀበል ዳግመኛም የሚያቆም የእግዚአብሔር የማያልቅ ምህረት።

Rediet Yirgu - Kingdom Sound Worship Night 2026 ‘Kelal new’ Orignal Song by Endalkachew hawaz
▶︎

ጣፍጥልኝ//TaftilgnYosef Aschalew FT- #Helinadawit

#ለበጎ/Lebego/ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ /Pastor Endale W/Giorgis/June 19, 2026

አጽናኑኝ | Aster Abebe , Lily Tilahun & Samuel Tesfemichael

WSU PCM - የለኝም ጽድቅ (Yelegnem Tsedk) | New Ethiopian Gospel Song 2018/2026 (Official Video)

በ ወንጌል ልገደል ነበር // Firaol Tesfahun// ፊራኦል ተስፋውን #worship #podcast #christian

ለምኜው—"Lemgnew"—Original Song by: Meserete Kristos Church Choir

MULI’YAHO!! | NEW SIDAAMU AFOO GOSPEL SONG BY DORE FELLOWSHIP 2026/18

የቱ ጀግና ነው | Mintesnot Gemechu | Created For Worship |Org. Song By Bereket Tesfaye & Yidnekachew Teka

አስር ጊዜ ባይህ -10 gize bayih-ዮሴፍ አስቻለው/Yosef Aschalew

#ፍቅርህ_ያስገርመኛል | Bereket_Tefaye | Doriel Ministry #Dorie

"Enkuan Des Alen" እንኳን ደስ አለን | Hawassa Campus Main Fellow Choir 2021 (Official Video)

የ 5 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት |5kilo fellowship Second semester FULL Manuscript vlog 2018

Bereket Tezera @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Alwashehem" Original song by Betelhem Tezera

Track 6 አይኔ ሳያቋርጥ |ርህራሄው| Ayene Sayqaret | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis

በስምህ ውስጥ|| besemeh west|| ዘማሪ ቢኒያም ዘማሪ ቃልአብ ዘማሪት ሊዲያ|| PCGIC live worship #tibebuworkeye

ያንተን ድምፅ ስሰማ Yanten Dimts Sisema Original Song Dereje Kebede cover By Soreti Moges 2026

ላውድልህ | መስፍን ዱጉና | Devotional Worship Night | Lawedeleh | Mesfin Duguna |

🔥እስቲ ጠጋ! መላ ያለው እሱጋ!! ESTI TEGA MELA YALEW ESUGA NEW SONG EBENEZER TAGESSE June 2026

ይንደድ እሳቱ | Zakiyos Abiti | Created For Worship | Original Song By Yoseph Bekele