ቀጥታ ስርጭት፦ የሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል!'ዶኪማስ ሚዲያን'🔔ሰብስክራይብ!
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል እና ለሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ዓመታዊ የሐምሌ ገብርኤል የንግሥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ይህ ከዋዜማው ጀምሮ፣ በእኩለ ሌሊት የሚቆመውን ሥርዓተ ማኅሌት እንዲሁም የዕለቱን ታላቅ የንግሥ በዓል ሙሉ ሥነ-ሥርዓት የሚያስተላልፍ ልዩ የቀጥታ ስርጭት (Live Stream) ነው። ከቤታችሁ ሆናችሁ በስደት በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የዚህ በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ሕፃኑን ቅዱስ ቂርቆስንና እናቱን ቅድስት ኢየሉጣን ከፈላው ጋንና ከእሳቱ ኃይል ያዳነ የቅዱስ ገብርኤል ረድኤት፣ በረከትና ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን! 🔔 በቀጥታ ስርጭቱ ላይ ለመሳተፍ፦ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግና የደወል ምልክቱን በመጫን በቀጥታ ስርጭቱ ይሳተፉ። ለሌሎች ምዕመናንም እንዲደርስ Like እና Share በማድረግ ወንጌልን ያድርሱ። #ዶኪማስ_ሚዲያ #HamleGabriel #Live #ቅዱስገብርኤል #ዋዜማ #ሥርዓተማኅሌት #የንግሥበዓል #ቁልቢገብርኤል #ቀጥታስርጭት #EthiopianOrthodox #Tewahedo #LiveStream #ስብከት #መዝሙር#የአብርሃሙሥላሴ #ሐምሌ7 #ቀጥታስርጭት #ደብረብርሃንሥላሴ #ጎንደር #ኦርቶዶክስ #የሥላሴበዓል #LiveStream #EthiopianOrthodox #GondarLive #Selassie ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፦ / @dokimasmedia #ዶኪማስ_ሚዲያ #ሰላም_ለኪ #የእመቤታችን_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ድንግል_ማርያም #mezmur2026#mequamia_media #duet #eotc #eotc_mk #rama_media #azahel_media #tewahedo #orthodox #ቅዱስ_ጴጥሮስ #ቅዱስ_ወጳውሎስ #ሐምሌ5 #የቀጥታ_ስርጭት #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #Orthodox #Live with CameraFi Live with CameraFi Live with CameraFi Live

🛑 #LIVE - ቀጥታ ስርጭት || የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል የማታ ጉባኤ

የሐምሌ ገብርኤል አስደናቂ ሥርዓተ ማኅሌት ቀጥታ ስርጭት|Live 'ዶኪማስ ሚዲያን'🔔ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ቀጥታ#ተጀመረ_የዋዜማ_ጉባኤ_ከቅዱስ_ዑራኤል የማርያም ንግሥ ሐምሌ 20

🟡 አባ ዮሐንስ ሐፂር - Aba Yohannes Hatsir 🔴 ገድል ድርሳን ስንክሳር | ሐምሌ 20 - 2018 ዓ.ም @ahadumedia21

Surah Yasin (Yaseen) Full | سورۃ یس ☘️ Surah Yasin Full | Best Quran | Recitation | Episode 0028

❤️ሐምሌ 19 ➕ እንኳን ෴❤️෴ የገናናው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል❤️የተወዳጅ የመዝሙር ስብስብ 🙏 #ዘሩፋኤል መንፈሳዊ_ZeRufael ෴❤️෴

NEW 2026 ERI SITCOM 'MEWEALTI - መዋዕልቲ' PART 120 (BY BRUNO)

🔴Live ቀጥታ ከሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሐምሌ 19 የንግሥ በዓል

ሰበር መረጃዎች! Mezgeb News July27,2026

"ጵጵስና ብመነፅር መጽሓፍ ቅዱስ" ፃንሒት ምስ ቀሺ ገብረ ሚካኤል ኣሰናዳኢ መጋቤ ጥበባት ይብራህ Axum Orthodox Tewahdo Tigray

RESTORE YOUR PRAYER ALTAR BEFORE IT'S TOO LATE | Apostle Joshua Selman. #apostlejoshuaselman

ቀጥታ ስርጭት ከርዕሰ አድባራት ወገዳማት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት

🛑 #LIVE - ቀጥታ ስርጭት | የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል | ከአዳማ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል

በሕይወታችሁ መረጋጋት ያቃታችሁ፣ ይሄንን መልአክ ተማጸኑት! በእሳት እና በፈተና ሕይወት አረጋጊ መልአክ! ሐምሌ 19-11-2018 ዓ.ም ሜቄዶንያ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች የሰጡት ታላቅ መልእክት | PM Abiy Ahmed Speech

ቀጥታ ስርጭት ዘሐምሌ ቅ ገብርኤል ማኅሌቱ ደምቋል

⭕️Live #ከዳግማዊ ቁልቢ ገብርኤል ዋዜማ 👉#ቁልቢ_ገብርኤል #ሐዋሳ_ገብርኤል 👉ቀጥታ ከኮተቤ ቅዱስ ገብርኤል ሐምሌ 18 || St. gebriel Jul 25

🛑 ኹላ ኺእልኽያ @GoldminesTelefilms @LihamMelody @LeleEnt @AwrsEntertainment 2026

🛑LlVE ልዩ የምሽት ጉባኤ ተጀመረ ቀጥታ ከዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል።

