Aklilu Lemma: The Story of a Young Scientist and a Magical Plant
ታሪክ ባልተነገረላቸው ጀግኖች የተሞላ ነው። ዓለማችን ላይ ለሰው ልጆች ሕይወት መሻሻልና ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ብዙ ድንቅ ሰዎች አሉ። ብዙ ካልተፃፈላቸውና ካልተነገረላቸው ድንቅ ጀግኖች መካከል አንዱ ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ ይባላል። ተመራማሪው ፓቶባዮሎጂስት ኢትዮጵያዊ ፣ በስኬቱና ዓለምን ጭምር ባስደነቀ መልካም ሥራዎቹ ዕወቅናና ዝናን አግኝቷል። አክሊሉ ገና በወጣትነት የምርምር ስራው "ሽሽትሶማየስስ" ለሚባል በሽታ መድሐኒት አገኘ። በዚህም ምክንያት አማራጭ የኖቤል ሽልማት ተብሎ የሚጠራውን ታላቅ ሽልማት ተሸላሚ ሆነ። ይህ ሽልማት በወቅቱ ለአክሊሉ ለማ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም እጅግ ትልቅ ክብር ነበር። ይህ የልጆች ስዕላዊ መፅሐፍ ትረካ የእኚህን ታለቅ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ታሪክ በሚስብ ፣ በሚያስተምርና በሚያንፅ መልኩ ለልጆች የተዘጋጀ ነው። Website: https://www.lella-menged.com/shop Amazon English Book Link: https://www.amazon.com/Aklilu-Lemma-S... Amazon Amharic Book Link: https://www.amazon.com/Aklilu-Lemma-S... Patreon: https://www.patreon.com/user/membersh...

▶︎
ፕሮፌሰር ገቢሳ ኢጀታ Gebisa Ejeta

▶︎
የፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ ግለ-ታሪክ

▶︎
ዳጣ ክፍል 122

▶︎
Sheger Fm Mekoya Albert Einstein - አልበርት አንስታይን - Mekoya - መቆያ

▶︎
ሮምን በባዶ እግሩ ያንበረከከው ጥቁር አንበሳ | የአበበ ቢቂላ ያልተሰሙ ምስጢሮች

▶︎
Moody Gardens Penguin Cam LIVE | Penguin Habitat Stream at the Aquarium in Galveston, Texas

▶︎
Season 1 Full Episodes | Weded ውድድ

▶︎
Meekness—Cultivating A Gentle and Quiet Spirit - Matthew Henry (Audiobook)

▶︎
ይህ ፖድካስት የእናንተ የጥንዶች ነው ፍቃዱ ተስፋዬ ክፍል 2

▶︎
🛑📚የሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ያልተሰሙ እውነታዎች

▶︎
ዶ/ር አክሊሉ ለማ (ፕሮፌሰር) | ከእንዶድ ለቢልሃርዝያ በሽታ መድሃኒት ያገኙ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት

▶︎
+3 hours full episodes of The Beginners Bible

▶︎
የአበበ ቢቂላ የህይወት ታሪክ በ Al ሰራሁት

▶︎
Ethiopia | ስለ ክቡር አቶ ከበደ ሚካኤል Kebede Michael

▶︎
#እንዶድ #bilharzia #አክሊሉ_ለማ/Aklilu_Lema #Legese_Woldeyohans በ2002 በመክሊት የሬድዮ ፕሮግራም የቀረበ #meklit_Media

▶︎
ሃገራችንን ያኮራችው የመጀመሪያዋ ሴት ኢትዮጵያዊት ሳይንቲስት በናሳ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

▶︎
የተማሪዎች የፈጠራ ስራ | Students creativity work Gonder 2023 |Vision Media Network

▶︎
የክብር ዶክተር አሊ ቢራ የቀብር ስነስርአትና አጭር የሕይወት ታሪክ ከድሬዳዋ | Arts ET @ArtsTvWorld

▶︎
Tour Outer Space! 🪐🔭 | A Traveler's Guide to the Planets Full Episode Compilation | @natgeokids

▶︎
