[ክፍል 4] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God. [ክፍል 4] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ || Ethiopian Amharic Teaching 2023 #የእግዚአብሔር_መንግስት_ሚስጥር #TamratGebre #Ethiopian_Amharic_Preaching

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
▶︎

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

[ክፍል 2] መንፈስ ቅዱስ |አገልጋይ ታምራት ገብሬ |Tamera Gebre |Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb
▶︎

[ክፍል 2] መንፈስ ቅዱስ |አገልጋይ ታምራት ገብሬ |Tamera Gebre |Ethiopian Protestant Amharic Teaching At ecbcsb

ግድያ እና ሌባ በዋልድባ -በእሸቱ መለሰ ላይ የታወጀው እርግማን እና መቅሰፍት Waldeba #tizitawsamuel ELM
▶︎

ግድያ እና ሌባ በዋልድባ -በእሸቱ መለሰ ላይ የታወጀው እርግማን እና መቅሰፍት Waldeba #tizitawsamuel ELM

የጌታ እራትን በትክክል እየተካፈልን ነው? | መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ || Dawit Fassil Teachings #kingdomsound #marciltv
▶︎

የጌታ እራትን በትክክል እየተካፈልን ነው? | መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ || Dawit Fassil Teachings #kingdomsound #marciltv

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው
▶︎

ቄስ ትዕግስቱ| Reverend Tigistu| kes Tigistu ምሳሌያዊ ሰው

የእንደገና አምላክ ነገዐቹን ያሳምረዋል ተስፋ አትቁረጡ#ዮናታንአክሊሉ#yonatanaklilu
▶︎

የእንደገና አምላክ ነገዐቹን ያሳምረዋል ተስፋ አትቁረጡ#ዮናታንአክሊሉ#yonatanaklilu

እንደዚህ ፀልዩ! Wait for the Vision / Prophet Tilahun #jesus #halwot #gospel #ebs #habesha #tilahun
▶︎

እንደዚህ ፀልዩ! Wait for the Vision / Prophet Tilahun #jesus #halwot #gospel #ebs #habesha #tilahun

#3ቱ የህይወት መለወጫ መርሆች፦  (ፈጽሞ የማታውቀው መለኮታዊ ሚስጥር) በፓስተር ክሪስ ኦያኪሎሜ
▶︎

#3ቱ የህይወት መለወጫ መርሆች፦ (ፈጽሞ የማታውቀው መለኮታዊ ሚስጥር) በፓስተር ክሪስ ኦያኪሎሜ

ካስጨነቀን በላይ... አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ || Besufekad Desalegn || protestant sibekt 2026
▶︎

ካስጨነቀን በላይ... አገልጋይ በሱፍቃድ ደሳለኝ || Besufekad Desalegn || protestant sibekt 2026

[ክፍል 3] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023
▶︎

[ክፍል 3] የእግዚአብሔር መንግስት ሚስጥር || አገልጋይ ታምራት ገብሬ|| TamratGebre || Ethiopian Amharic Teaching 2023

ጸሎቴ ያልተሰማው ለምንድነው??? |'ወድቆ መማር ከባድ ነው|" ዲ/ን ኢዩኤል  ከምንያህል ጋር ክፍል 2
▶︎

ጸሎቴ ያልተሰማው ለምንድነው??? |'ወድቆ መማር ከባድ ነው|" ዲ/ን ኢዩኤል ከምንያህል ጋር ክፍል 2

የኢየሱስ ደም ሀይል // አገልጋይ ታምራት ገብሬ//ethiopian christian brethern church
▶︎

የኢየሱስ ደም ሀይል // አገልጋይ ታምራት ገብሬ//ethiopian christian brethern church

🔴  እግዚአብሔርን አስቀድሙ | ሕይወትን የሚቀይር ድንቅ ትምህርት  Prophet Tilahun Tsegayel #gospel #habesha
▶︎

🔴 እግዚአብሔርን አስቀድሙ | ሕይወትን የሚቀይር ድንቅ ትምህርት Prophet Tilahun Tsegayel #gospel #habesha

የንስሀ መዝሙሮች ስብስብ - Yeneseha Mezmuroch Sebeseb
▶︎

የንስሀ መዝሙሮች ስብስብ - Yeneseha Mezmuroch Sebeseb

በፈተና_ጊዜ_ይንንን_አስቡ_አገልጋይ_ጥላሁን_ፀጋዬ||prophet_tilahun_tsegaye
▶︎

በፈተና_ጊዜ_ይንንን_አስቡ_አገልጋይ_ጥላሁን_ፀጋዬ||prophet_tilahun_tsegaye

[ክፍል 1] ወደ ዕብራውያን በአገልጋይ ታምራት ገብሬ Part 1Tamrat gebre (hebrews) @ sbc
▶︎

[ክፍል 1] ወደ ዕብራውያን በአገልጋይ ታምራት ገብሬ Part 1Tamrat gebre (hebrews) @ sbc

መውጫ አለ
▶︎

መውጫ አለ

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu
▶︎

🔴ቃሉ ከወደክበት ያነሳሃል |"The Word of God has power."| KesTigistu #wordofgod #jesus #kingdomsound #tigistu

#አስብበት#//🛑ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ//
▶︎

#አስብበት#//🛑ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ//

እኔ በግ ነኝ/ በነብይ ሔኖክ መንግስቱ // PROPHET HENOK MENGISTU 2026
▶︎

እኔ በግ ነኝ/ በነብይ ሔኖክ መንግስቱ // PROPHET HENOK MENGISTU 2026