ዳግማዊ ደብረ ሊባኖስ በአዲስ አበባ
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) " በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

▶︎
🔴ለእግዚአብሔር የምስጢሩ ገዳም አበ ምኔት

▶︎
በቤተክርስቲያን በቅዳሴ ጊዜ ምን ማድረግ ይከለከላል? ምን ይፈቀዳል? | በመጋቤ ሐዲስ ኢ/ር ነቅዐጥበብ ከፍያለው

▶︎
EMS ኢ.ኤም.ኤስ አሁናዊ መረጃ፣ቀጥታ Wed 24 Jun 2026

▶︎
🔴ያለ ቀጠሮ የተደረገው የምስክርነት ቪዲዮ መጨረሻውን መስማት ......

▶︎
🔴አዲስ ዝማሬ"የአብ ሙሽራው" ዘማሪ ቃልበቃል መለሰ @taekatube #ortodoxmezmur #መዝሙር #ortodoxtewahedo

▶︎
የእናታችን ኪዳነምህረት መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2026 this week

▶︎
🔴ሰው እያለቀ እኛ የሚያስጨንቀን ሌላ ጉዳይ ነው!

▶︎
🔴እግዚአብሔር እንዲወዳችሁ ዉደዱት!!!🔴 ድንቅ ትምህርት//በመ/ር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ // #sbket #yaregal_abegaz @metsormedia

▶︎
🔴Live ቀጥታ ከእንጦጦ ሐመረ ኖኀ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም//የማለዳ ጉባኤ

▶︎
ለምዕራባዊያን ሴራ ሐሰተኛ አጥማቂያን መሳሪያ አልሆኑም ወይ | መምህር ገብረመድኅን እንየው

▶︎
Ethiopia እለተ ማክሰኞ ሰኔ 16/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 23 June 2026

▶︎
መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

▶︎
ግሩም ምክረ አበው || ዲያቆን ያረጋል አበጋዝና መላከ ተቦር ኃይለ ኢየሱስ

▶︎
የቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬዎች ስብስብ | Non-Stop Ethiopian Orthodox Mezmur

▶︎
ሰኔ 16/2018 June 23, 2026 #anchormedia #anchorzena #ethiopia #ethiopianews #politics #habesha

▶︎
ግሩም ቃል በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2026 | sibket ethiopian orthodox

▶︎
🔴ቤተክርስቲያኑን ያቃጠልነው በባንዲራው ምክንያት ነው አሉን!! ግእዝ አትጠቀሙ ይላሉ!!

▶︎
በሰኔ ወር ማድረግ ያለብን 5ቱ ነገሮች 👉 መጋቤ ሐዲስ እሸቱ

▶︎
#new ምሥጢረ ትንሳዬ ሙታን //ዲ/ን ሚኪያስ አስረስ/ክፍል 1

▶︎
