መከራውን መልካም ያደረገው ጥበብ || ከዶክተር ልዋም የማነ ጋር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 34
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በሰላሳኛ አራተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከመሰበሩ እንዴት ወደ መከበሩ እንደ መጣ እያንዳንዱን ሂደት ለዶክተር ልያ ያጫውታል::ልብ የሚሰብር ሁኔታውን እስታውሶ ያለቅሳል::ሙሉውን ተከታተሉ::

▶︎
ማንም ያላየውና ያልተጠበቀው የማንያዘዋል ቤትና አኗኗር! #manyazewaleshetu#motivation#bro#lifestyle#home

▶︎
ራስህን ለመጠበቅ ለራስህ ቃል ግባ ! ማንም እንዲጎዳሽ አትፍቀጂ ! ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

▶︎
ሴት ስትወድ ይህንን ታደርጋለች || ወንድ ልጅ ሲወድስ? || ኪሩቤል አሐዱ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 33|| @Ahadumedia

▶︎
ዝግጅቱ ላይ በመገኘቴ ብቻ ብዙ ገንዘብ ተከፍሎኛል!..2 ብር አካውንቴ ውስጥ ቀርቶ ነበር @Lidiyanasolomon ሊዲያና ሰለሞን @dawitdreams

▶︎
ዳዊት ወንድማገኝ (ዶ/ር) ፡ አያገባኝም ባይነት ወረርሽኝ ሆኗል | Dawit Wondimagegn

▶︎
አንድ ደሞዝ ብቻ አይበቃም|ገንዘብ ሰው ነው ብለህ አስብ ገቢህ ይቀየራል|Manyazewal Eshetu Podcast Ep.83|YIDIDYA @itsyidi

▶︎
እንዲህ ብናደርግ ...የተመኘነውን ማግኘት እንችላለን ! ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

▶︎
የነፍስን ቆሻሻ የሚያፀዳው ሀይል || ከአምላክ ጋር የሚያገናኘው እውቀት ||Manyazewal Eshetu Podcast Ep.94|| ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው

▶︎
እኔ የምወዳት ልዩ ነች ፣ ሰው አላምንም ፣ መቼም ደሃ አልሆንም@manyazewaleshetu

▶︎
ጭንቀት ማለት እግዚዓብሔር የሚሳነው ነገር አለ ብሎ ማሰብ ነው! #eyuelhabtamu#ኢዩኤልሃብታሙ

▶︎
በሰው ሼሚዝ ለTV እቀረፅ ነበር || ግዛቸው ማራኪ ወግ @marakiweg2023 || Manyazewal Eshetu Podcast Ep #27

▶︎
20 ዓመት የቆየ ምስጢር ... !#የአንድሰውህይወት #DonkeyTube #Dinklijoch #comedianeshetu #dinklejoch

▶︎
ይህንን ስትተው ስኬት ይተውሃል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.58 || Kerubel Ahadu ( @kirubelahadu )

▶︎
ሁሉም ሴት ፈላጊ አላት | ሰው የለመደው Lifestyle መጨቆን የለበትም | @Gulichapodcast

▶︎
ከትልቅ ሬስቶራንት እስከ ጎዳና || 475 ብር አጥቼ ልጄ እያየሁት ሞተብኝ || ክፍል 1 // @erq-maed-TV

▶︎
“4 ኪሎ ያሉ የግብፅ ተላላኪዎች”፣ በድንበር የድሮን ጥቃት፣ ጌታቸውና መከላከያው በዛላንበሳ፣ ፕሬዝዳንቱ ያስሩት ቲክቶከር፣ “ዐቢይ ከኦሮሞ ፀብ ነው”| EF

▶︎
ሰዎችን ከመፍራት ሰዎችን ወደ መግራት || በድፍረት ሶሻልሚዲያ መጀመር || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.192|| ዮሃንስ

▶︎
ከእምነት የሚበልጠው ሐይል || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.56 || Ashenafi Birhanu

▶︎
ያልታየው የእሸቱ የህይወት መንገድና መኖሪያ ቤቱ! #comedy #eshetumelese #donkey #liveqatar#churchlive

▶︎
