የ32 ሚሊዮን ብር Range Rover | አዲስ መኪና ልገዛ ነው

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ እጅግ በጣም ልዩ እና ቀውጤ የሆነ ቪዲዮ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እንደሚታወቀው ለመኪና ያለኝ ፍቅር (Obsession) ከፍተኛ ነው። ዛሬ ደግሞ ሊጋችንን ከፍ አድርገን ወደ ሬንጅ ሮቨር (Range Rover) እና ቢዋይዲ (BYD) ሾውሩም ጎራ ብለናል። በቪዲዮው ውስጥ፦ ያበደውንና የ32 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለውን Range Rover V8 SVR እናያለን። Land Rover Defender እና Discovery ያለባቸውን አስገራሚ ፊቸሮች እንጎበኛለን። ቴስላን ያስጨነቀው የቻይናው ኩራት BYD ከሬንጅ ሮቨር ይበልጣል ወይ? የሚለውን እንቃኛለን። በመጨረሻም የህልሜን መኪና Range Rover Sport 2017 ሞክሬዋለሁ (Test Drive)። የአየር ሰስፔንሽኑ፣ የውስጥ ምቾቱ እና የሞተሩ ድምፅ ልዩ ነው! ይህንን መኪና ልግዛው ወይስ አልግዛው? የእናንተ አስተያየት ይበልጥ ስለሚጠቅመኝ ኮሜንት ላይ አስፍሩልኝ። 🎁 የሽልማት አሸናፊው አሳውቂያለሁ! ባለፈው ቪዲዮ ስለ ላፕቶፑ ለጠየቅኩት ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ የመለሰውና የ2000 ብር አሸናፊ የሆነው ቤተሰባችን በቪዲዮው መጨረሻ ላይ ይፋ ሆኗል። እንኳን ደስ አለህ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ፦ ✅ Like በማድረግ አበረታቱኝ ✅ Subscribe በማድረግ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ተከታተሉ ✅ ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት #RangeRover #BYD #CarReview #EthiopianYouTube #DreamCar #RangeRoverSport #LandRover #AddisAbaba #TeslaVsBYD #CarObsession

ለብዙ አመታት የተመኘውትን ሁለተኛ መኪናዬን ገዛው
▶︎

ለብዙ አመታት የተመኘውትን ሁለተኛ መኪናዬን ገዛው

Luxury መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውስጥ🇪🇹
▶︎

Luxury መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውስጥ🇪🇹

🛑ወንድ ለ ወንድ ቀለበት 😳 ፣ ከባድ ተቃውሞ ያስነሳው Love island | Seifu on EBS  | Eritrean movie 2026
▶︎

🛑ወንድ ለ ወንድ ቀለበት 😳 ፣ ከባድ ተቃውሞ ያስነሳው Love island | Seifu on EBS | Eritrean movie 2026

የማይታመን የሰካራሞች ሀገር Abel Birhanu
▶︎

የማይታመን የሰካራሞች ሀገር Abel Birhanu

በፖላንድ Uber እየነዳሁ በ1 ቀን ስንት ብር ሰራሁ? 😱 | እውነተኛ ገቢ 2026
▶︎

በፖላንድ Uber እየነዳሁ በ1 ቀን ስንት ብር ሰራሁ? 😱 | እውነተኛ ገቢ 2026

የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት
▶︎

የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት

በሻዕቢያ የዳነው 4 ኪሎ ድጋሚ አይድንም/በጽምዶ ላይ ርብርብ -የወቅቱ አጀንዳ/የጌታቸው ምክርና የአብይ ተስፋ 6-26-2026
▶︎

በሻዕቢያ የዳነው 4 ኪሎ ድጋሚ አይድንም/በጽምዶ ላይ ርብርብ -የወቅቱ አጀንዳ/የጌታቸው ምክርና የአብይ ተስፋ 6-26-2026

JANITOR vs THE BIGGEST GUYS IN THE GYM. They Didn’t Expect THAT
▶︎

JANITOR vs THE BIGGEST GUYS IN THE GYM. They Didn’t Expect THAT

የ RONALDO' ን የመጨረሻ የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ለማየት 400,000 ብር ከፈልኩ  🇵🇹
▶︎

የ RONALDO' ን የመጨረሻ የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ለማየት 400,000 ብር ከፈልኩ 🇵🇹

ለንደን ውስጥ ምርጡን የሞሮኮ ምግብ በላን! + አዲስ ላፕቶፕ ገዛሁ (Giveaway አለ!)
▶︎

ለንደን ውስጥ ምርጡን የሞሮኮ ምግብ በላን! + አዲስ ላፕቶፕ ገዛሁ (Giveaway አለ!)

AMG G63 v V8 Defender Octa: DRAG RACE
▶︎

AMG G63 v V8 Defender Octa: DRAG RACE

እዚ ሀገር ድሆች መኖር አይችሉም | ሚልየነሮች ሚኖሩበት ሀገር | Efi
▶︎

እዚ ሀገር ድሆች መኖር አይችሉም | ሚልየነሮች ሚኖሩበት ሀገር | Efi

እብድዋን ማርሻ ተዋወቅዋት
▶︎

እብድዋን ማርሻ ተዋወቅዋት

Forex Trading ለመማር Dubai ሄድኩ 🇦🇪 || የ XE Sniper አስገራሚ ህይወት
▶︎

Forex Trading ለመማር Dubai ሄድኩ 🇦🇪 || የ XE Sniper አስገራሚ ህይወት

ውሀ ላይ የተገነባ ከተማ ሄድኩ | በጣም ዘረኛ ናቸው Efi G
▶︎

ውሀ ላይ የተገነባ ከተማ ሄድኩ | በጣም ዘረኛ ናቸው Efi G

አዲስ lamborghini መኪና ስንት ይሸጣል? | EBS
▶︎

አዲስ lamborghini መኪና ስንት ይሸጣል? | EBS

#ተጋለጡ#አዲሱን_ፓትርያርክ_የደበቁት_ጳጳስ#ጭን ስር_ያሉ_መነኮሳት@ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
▶︎

#ተጋለጡ#አዲሱን_ፓትርያርክ_የደበቁት_ጳጳስ#ጭን ስር_ያሉ_መነኮሳት@ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

የ UK ምን አለሽ ተራ // First time car boot sale in the UK
▶︎

የ UK ምን አለሽ ተራ // First time car boot sale in the UK

Најголемата Авантура во МАКЕДОНИЈА до СЕГА 🇲🇰
▶︎

Најголемата Авантура во МАКЕДОНИЈА до СЕГА 🇲🇰

አትሂድ ተጠንቀቅ የሚሉኝን ምክሮች ሁሉ ትቼ ኡጋንዳ ሄድኩ
▶︎

አትሂድ ተጠንቀቅ የሚሉኝን ምክሮች ሁሉ ትቼ ኡጋንዳ ሄድኩ