ቀይስር በሙዝ ጁስ አስገራሚ የጤና ጥቅም Amazing health benefits of beetroot in banana juice
የ ቀይስር አስር የጤና ጥቅሞች 1. የናይትሬት(Nitrates) ይዘቱ ከፍተኛ ሲሆን ረዘም ላለ ጊዜ የሃይል ምንጭነት ይውላል፡፡ የልብ ጤንነትን ለማሻሻል እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በሚገባ ለመወጣት ይጠቅማል፡፡ 2. በብረት(Iron) ንጥረ ነገር የተሞላ ሲሆን በደም ውስጥ ኦክስጂን በትክክል እንዲዘዋወር ይረዳል በተጨማሪም የደም ማነስ በሽታን ይከላከላል፡፡ 3. ቤታሌይን(Betalain) የተባለ ፀረ-ኦክሲዳንት የያዘ ሲሆን ሴሎቻችንን ከጉዳት ይጠብቃል እንዲሁም ካንሰርን ይከላከላል፡፡ 4. ቫይታሚን ኤ (Vitamin A) በውስጡ የያዘ ሲሆን ለጤናማ የአይን እይታ አስፈላጊ ነው፣ የዳፍንት በሽታን ይከላከላል በተጨማሪም ጤናማ የቆዳ ሴሎች እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ 5. ከፍተኛ የፋይበር(Fiber) ይዘት ስላለው ለጤናማ የምግብ ስልቀጣ/መፈጨት ጠቃሚ ነው፡፡ የሆድ ድርቀትን እና ተቅማጥን ይከላከላል እንዲሁም በአንጀት በሽታ የመያዝ ዕድላችንን ይቀንሳል፡፡ 6. ከተክሎች ለሚገኝ ፕሮቲን ጥሩ ምንጭ ሲሆን ለዘይታማ የሰውነት አካሎቻችን ዕድገት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ 7. የፖታሲየም(Potassium) ይዘቱ ከፍተኛ ሲሆን የነርቭ ግብረ መልስ በትክክል እንዲተላለፍ ይረዳል፣ ፈጣን አስተሳሰብ እንዲኖረን ይረዳል በተጨማሪም ግልጽ አስተሳሰብ እንዲኖረን ይረዳል፡፡ 8. በፎሊክ አሲድ (Folic Acid) የተሞላ ሲሆን ለጽንስ እድገትና ጥንካሬ አስፈላጊ ነው፡፡ 9. በካልሲየም(Calcium) የበለፀገ ሲሆን ለአጥንት ዕድገትና ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ የሆነ ሜኔራል ነው፡፡ 10. በቫይታሚን ሲ (Vitamin C) የበለፀገ ሲሆን ቁስል ቶሎ እንዲያገግም ይረዳል፣ ከኢንፌክሽን ይከላከላል በተጨማሪም ጠንካራ በሽታ የመከላከል አቅም እንዲኖረን ይረዳል፡፡

Over 50? NEVER Drink Beet Juice With THESE 7 Foods - It Can Cause Serious Health Problems!

I Drank Celery Juice for 7 Days - This is What Happened ( + health benefits)

Juice With Me! Reduce Inflammation, Cleanse Your Gut And Boost Your Immune System With These Juices.

I Drank Beetroot Juice for 21 DAYS and THIS Happened! 😧… 4 Takeaways

HOMEMADE GINGER JUICE (REFRESHING FOR SUMMER) Lemon and Pineapple

هویج را فراموش کنید - این دانه کوچک چشمها را بهتر از قطرهها ترمیم میکند (پزشکان شوکه شدند)

What Happens When You Eat 2 TBSP of Olive Oil Daily

❗Only milk and fruit! Delicious and healthy dessert in 5 minutes - without oven, flour and gelatin!

This is how I preserve lemons for a year without them spoiling | Click DIY

Oatmeal, cocoa, and a banana! I eat them almost every day and I've lost 10 kg in a month!

አብሽ ሚስርና ሌሎችንም ጥራጥሬዎች ቤታችን ዉስጥ የማብቀል አስገርሚ ጥቅም / How to Sprout Seeds | Tena | ምግብ

Don’t Throw Away Watermelon Rind Until You See This! | Top DIY

Oat Yogurt! Make Homemade Yogurt Rich In Probiotics In Just 10 Minutes!

Oatmeal, cocoa, and a banana! I eat them almost every day and I've lost 10 kg in a month!

How to buy the best olive oil (and what's the difference between them)

I Quit Sugar Thanks To These Oat Bars - Everyone's New Favorite!

Stop Frying Eggs! Here’s the 5-Star Hotel Secret to Perfect Poached Eggs! | Top DIY

This Powerful Gut-Healing Food | How to Ferment Vegetable? አንቲባዩቲክ የወሰድን ፕሮባዩቲክ መዉስድን አትርሱ

At 103, I Eat the Same 4 Foods Every Single Day — Doctors Can't Explain It

