ሀላባ ቆሊቶ የዛላ በርበሬዋ ምድር|| city of halaba kulito#africa #ebs #halaba
የሀላባ ቁሊቶን ከተማ ታሪክ፣ ልዩ ማህበራዊና ባህላዊ ገፅታ፣ የዛላ በርበሬን የኢኮኖሚ ህይወት፣ እና በዙሪያዋ ያሉትን ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ድንቆች በጥልቀት የሚያሳይ ወጥ የሆነ ዝግጅት ነው። የበርበሬዋ እና የጥበብ ምድር፦ የሀላባ ቁሊቶ ከመዲናችን አዲስ አበባ በደቡብ አቅጣጫ 247 ኪሎ ሜትሮችን ርቀት ላይ ከትማለች። ሜዳማ መልክአ ምድርና ደስ የሚለው ወይና ደጋ አየር ንብረት ያላት ውብ ከተማ ሀላባ ። ከተማዋ በቢላቴ ወንዝ ግራ በኩል፣ ከባህር ጠለል በላይ 1 ሺሕ 726 ሜትር ከፍታ ላይ ትገኛለች። በአሁኑ ወቅት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ክላስተር ከተማ እና የሀላባ ዞን ዋና መቀመጫ ሆና እያገለገለች ያለችው—ባለታሪኳ የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ናት። #subscribe #halaba

▶︎
He left America To Build 9 Luxury Resorts in Africa!

▶︎
የሆሳዕና ከተማ የኮሪደር ልማት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
የዋጋ ንረት እንዳማረራቸው የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ነዋሪዎች ይናገራሉ!

▶︎
I Visited The North Korea of Africa!(Eritrea)!

▶︎
የእኛ ከተማ | "አሪቤ ሀላባ ቁሊቶ" | ክፍል 37 | የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር | የካቲት 03/2016 ዓ.ምEtv | Ethiopia | News zena

▶︎
I Risked My Life for THIS? (Ethiopia) 🇪🇹

▶︎
ከተሞቻችን - ሀላባ ቁሊቶ

▶︎
በሳቁ በሳቅ አፈነዳኝ!😂 ብዙ አርቲስቶችን አስደንግጫለሁ፣አባቴ የሮሃ ባንድ ድራመር 🥁 ነበረ#meseshow #abbaytv #habesha #artist

▶︎
Ethiopia - ደቡብ አፍሪካ አደገኛው የቀጠሮ ቀንጁን 30 ሁሉም ነገር ያበቃል!? ቻዎ ቻዎ ኬፕታወን!

▶︎
የአንበሳ ፣ አነር እና ነብር መገኛ አስደናቂ ቦታ | ጎፋ በተራሮች የተከበበ ምድር! | Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ @NBCETHIOPIA

▶︎
Inside Israel’s torture prison camps | One on one with Khaled Mahajna

▶︎
ትረካ - ከኢራን እና ከአሜሪካ ማን አሸነፈ? የአስደናቂው ጦርነት መቋጫ | ጴጥሮስ አገኘሁ #amharicbooks #ትረካ #tireka #tereka #ኢራን

▶︎
ሆሳዕና ከተማን ለኑሮና ለእንግዳ አቀባበል ምቹ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

▶︎
SEMAY MULTIMEDIA - ቐፅል - መታዓብቲ - ኪዳነምሕረት ሰልዲ ኣለቂሓትኒ 😍😍 ካብ መደበር ክወልድ ደልየ🥰🥰

▶︎
I Arrived at an Ethiopian Village Where Time Stood Still🇪🇹

▶︎
Lagos Is On Another Level !

▶︎
لم أكن أتوقع إثيوبيا بهذا الجمال !🇪🇹

▶︎
አርባምንጭ ከተማ|| ARBAMINCH CITY

▶︎
"TDF እየሸሸ ነው!" ጀ/ል ፃድቃን ስታሊን በአደባባይ ተዋረደ!

▶︎
