እንዴት ነው የደረሳችሁን #University #መቀየር እምችሉት #Freshman and #Remedial #Student #Placement #Change

በዚህ ቪድዮ እማሳያችው እንዴት እና በምን መንገድ ነው የድረሳችሁን #University #መቀየር እንደ ምትችሉ ነው። #Freshman and #Remedial #Student #Placement #Change 👉   • ዩኒቨርሲቲ አመራረጥ ላይ ማወቅ ያለባችው 3 ወሳኝ ነገሮች !! ||...   ዩኒቨርሲቲ አመራረጥ ላይ ማወቅ ያለባችው 3 ወሳኝ ነገሮች !! || Full Guides for #Grade12 #University #Placement of #MOE 👉 ማስታወቂያ በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር መስከረም 2017 👉በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሰራርን አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ የተማሪ ምደባ መስፈርቶች፡- 1. 1000 ለሚሆኑ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች፡- የምደባ ስርዓቱ በተፈጥሮም ሆነ በማህበራዊ ሳይንስ መስኮች 1000 ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን በመጀመሪያ የዩኒቨርስቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸው ምደባ የሚካሄድ ይሆናል። 2. ውጤት፡- የምደባ ስርዓቱ እያንዳንዱ ተማሪ ያስመዘገበውን አጠቃላይ ውጤት በምደባ ስርዓት ሂደት ውስጥ መለያ አድርጎ ይጠቀማል፡፡የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሌሎች ተፈጻሚ የሚሆኑ ህግና ደንቦችን ባልጣሰ መልኩ ምርጫቸውን በመጠበቅ ረገድ ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡ 3. የዩኒቨርሲቲ ምርጫ፡- የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ ተማሪዎች 46 ዩኒቨርሲቲዎች ለምርጫ ቀርበውላቸዋል፡፡ መረጃው የተሰበሰበው https://portal.etherenet.edu.et ላይ ነው፡፡ 4. በተማሪዎች የተመረጡ ተቋማት ያላቸው የትምህርት ፕሮግራሞች ፡- የምደባ ስርዓቱ በተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት ፕሮግራሞች እና የተመረጡት ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የትምህርት ፕሮግራም መሰረት ያደረገ እንዲሆን ተደርጓል፡፡ 5. ጾታ ፡- በተቋማት የጾታ ተዋጽኦን ለመጠበቅ በሚኖረው የምደባ ስርዓት የጾታ ተዋጽኦና ሚዛን እንዲጠበቅ ተደርጓል፣ 6. የትምህርት ቤት ተዋጽኦ ፡- የምደባ ስርዓቱ ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚመደቡ ተማሪዎችን ተዋጽኦ በጠበቀ መልኩ እንዲሆን ያግዛል፡፡ይህም ከአንድ ት/ቤት የወጡ ተማሪዎች በአንድ ዩኒቨርሲቲ ወይም ፕሮግራም ውስጥ እንዳይታጨቁ ይደርጋል፡፡ 7. የውጤት ተዋጽኦ ፡-የምደባ ስርዓቱ ተማሪዎች ያስመዘገቡትን ውጤት ታሳቢ ያረገ ሲሆን ይህም ተመሳሳይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች አንድ ላይ እንዳይመደቡ በማድረግ የተለያየ ችሎታና ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎችን ቀላቅሎ ለማስተማር ያግዛል፡፡ 8. ወሊድን በተመለከተ፡- የምደባ ስርዓቱ እንደ ወሊድ ያሉ ልዩ ሁኔታዎችን ያማከለ ነው፡፡ በመሆኑም በመሰል ሁኔታ ውስጥ ያሉ ተማሪዎች በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ለመቀጠል የሚቸገሩ ከሆነ ትክክለኛ ለውጥና ድጋፍ የሚደረግ ይሆናል፡፡ መረጃዎቹ የተሰበሰቡት https//student.ethernet.edu.et ላይ ነው፡፡ •አስፈላጊ ማስረጃዎች: - ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የህጻናት የክትባት ካርድ 9. ትክክለኛ የሕክምና ቦርድ ማስረጃዎች፡- በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡ • አስፈላጊ ማስረጃዎች፡ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና ከህዝብ ጤና ተቋማት የህክምና ምስክር ወረቀት በሶስት ዶክተሮች እና በህክምና ዳይሬክተሩ የጸደቀ። • የዚህ አይነት መረጃ የተሰበሰበው https://student.ethernet.edu.et በመጠቀም ነው። 10. ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች (identical twins) ፡- በተማሪዎቹ መካከል ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትዮች ካሉ የምደባ ስርዓቱ ከፍተኛ ነጥብ ያገኘው/ችው ተማሪ ከተመደበበት/ችበት የትምህርት ተቋም ቀሪው መንትያ ደግሞ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በቀጥታ ይመድባል። የዚህ አይነት መረጃ የተሰበሰበው https://student.ethernet.edu.et ላይ ነው። • አስፈላጊ ማስረጃዎች፡- ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የልደት የምስክር ወረቀት፣ 11. የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች:- የምደባ ሲስተሙ የአካል ችግር ላለባቸው ተማሪዎች እኩል እድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምትውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል። የዚህ አይነት መረጃ የተሰበሰበው https://student.ethernet.edu.et በመጠቀም ነው። • አስፈላጊ ማስረጃዎች፡ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የአካል ችግር ያለበትን የሰውነት ክፍል የሚያሳይ ፎቶግራፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ማሳሰቢያ፣ ሀሰተኛ የህክምና ማስረጃ የሚያቀርብ ተማሪ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከምደባ ውጭ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር! Thanks for #watching and #supporting my channel #subscribe #like and #share the video. ________________________________________ here are my social media accounts. 👉 Telegram channel: https://t.me/ProductivExTube

ዩኒቨርስቲ ስትገቡ እነዚህን 5 ቦታዎች ለ ጥናት አትምረጡ!|Place to study at university
▶︎

ዩኒቨርስቲ ስትገቡ እነዚህን 5 ቦታዎች ለ ጥናት አትምረጡ!|Place to study at university

University ስትሄዱ የግድ መያዝ ያልባችሁ ነገሮች | አዲስ ገቢዎች
▶︎

University ስትሄዱ የግድ መያዝ ያልባችሁ ነገሮች | አዲስ ገቢዎች

How Freshmen & Remedial Students Can Change Universities | #University_Placement_Tips
▶︎

How Freshmen & Remedial Students Can Change Universities | #University_Placement_Tips

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ
▶︎

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ

የፈተና መልስ በቀላሉ ለመገመት የምረዱ 3 ሳይንሳዊ ዘደዎች
▶︎

የፈተና መልስ በቀላሉ ለመገመት የምረዱ 3 ሳይንሳዊ ዘደዎች

የውጭ ትምህርት ዕድል ለማግኘት ምን ምን ያስፈልገናል? - በእንግሊዝ የትምህርት ዕድል ለማግኘት ማድረግ የሚገባን! @ArtsTvWorld
▶︎

የውጭ ትምህርት ዕድል ለማግኘት ምን ምን ያስፈልገናል? - በእንግሊዝ የትምህርት ዕድል ለማግኘት ማድረግ የሚገባን! @ArtsTvWorld

የዩንቨርሲቲ ምርጫ ላይ በቅድሚያ ብታውቋቸው ብዬ የማስባቸው መረጃዎች
▶︎

የዩንቨርሲቲ ምርጫ ላይ በቅድሚያ ብታውቋቸው ብዬ የማስባቸው መረጃዎች

🔴ስለ 2018 remedial የተሰሙ ሚስጥሮች|ወሳኝ መረጃ!
▶︎

🔴ስለ 2018 remedial የተሰሙ ሚስጥሮች|ወሳኝ መረጃ!

ዩኒቨርስቲ ምደባ 2018 ለ ፍሬሽ ተማሪወች ለሪሚዲያል 2018 University Placement for Freshman and Remedial Students
▶︎

ዩኒቨርስቲ ምደባ 2018 ለ ፍሬሽ ተማሪወች ለሪሚዲያል 2018 University Placement for Freshman and Remedial Students

የናቹራል ሳይንስ ምርጥ ዲፓርትመንቶች [best natural departments
▶︎

የናቹራል ሳይንስ ምርጥ ዲፓርትመንቶች [best natural departments

ተዋህዶ ምርጥ አፕ ትወዱታላችሁ
▶︎

ተዋህዶ ምርጥ አፕ ትወዱታላችሁ

ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማብራሪያ ። Bahir Dar University Campus , Departments, Life style !!!
▶︎

ስለ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማብራሪያ ። Bahir Dar University Campus , Departments, Life style !!!

የ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ላይ የተጨመረው ስንት ነው | የትኛው የትምህርት አይነት ላይ | አሁንም ቅሬታቸው መፍትሔ አላገኘም
▶︎

የ2017 ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ላይ የተጨመረው ስንት ነው | የትኛው የትምህርት አይነት ላይ | አሁንም ቅሬታቸው መፍትሔ አላገኘም

Freshman Courses
▶︎

Freshman Courses

Social Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ
▶︎

Social Science ወስጥ ያሉ ትምህርቶች | ከመግባታችሁ በፊት ይሄን እወቁ

Department እንዴት እንምረጥ?👉Pre-Engineering university student|Top engineering departments in university|
▶︎

Department እንዴት እንምረጥ?👉Pre-Engineering university student|Top engineering departments in university|

ኢንትራንስ ተፈታኞች በ 30 ቀን ውስጥ 500+ ለማምጣት ማድረግ ያለባችው ነገር | #entrance_2018 #ProductivExTube
▶︎

ኢንትራንስ ተፈታኞች በ 30 ቀን ውስጥ 500+ ለማምጣት ማድረግ ያለባችው ነገር | #entrance_2018 #ProductivExTube

ዩኒቨርሲቲ የትኛውን የትምህርት መስክ ልማር/ በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ምርጥ የትምህርት መስክ Which field is best in Ethiopia university
▶︎

ዩኒቨርሲቲ የትኛውን የትምህርት መስክ ልማር/ በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ምርጥ የትምህርት መስክ Which field is best in Ethiopia university

ስለ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ማብራሪያ ። Jimma University Campus , Departments, Life style !!!
▶︎

ስለ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ማብራሪያ ። Jimma University Campus , Departments, Life style !!!

Medicine ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራርያ || የህክምና ትምህርት በ ኢትዮጲያ ||  #Health #Medicine #Doctor
▶︎

Medicine ስለ ሜዲስን ሙሉ ማብራርያ || የህክምና ትምህርት በ ኢትዮጲያ || #Health #Medicine #Doctor