Leah Mekonnen - ከኢየሱስ ጋር- KEYESUS GAR- ሊያ መኮንን
እሳቱ አይበላኝም ውሃ አያሰጥመኝም እንተ ከቆምክልኝ ከጎኔ ማዕበሉ አይወስደኝም ቢያናውጠኝም እንተ ከቆምክልኝ ከጎኔ ድቅድቁ ጨለማ ማይመስለው ሚበራ አልፈራው ስሆን ካንተ ጋራ ረጅሙን ተራራ ደረቁን በረሃ አልፋለው ከጌታ ኢየሱስ ጋር ከኢየሱስ ጋር ከኢየሱስ ጋር ከኢየሱስ ጋር በኢየሱስ 2X ያጠፋል እሳቱን ያዘዋል ውሃውን ሃይለኛ ነው ስምህ ዘላለም ፀጥታ ይሆናል ማበሉም ዝግ ይላል ፍጥረት ስምህን ያደምጠዋል ጨለማው ይገፋል ብርሃን ሁን ይለዋለል ስምህን ማይታዘዝ የታል ተራራው ይቀልጣል ሸልቆ ከፍ ይላል ማን ችሎ ይቆማል ኢየሱስ ጋር ከኢየሱስ ጋር ከኢየሱስ ጋር ከኢየሱስ ጋር በኢየሱስ2X አንተ አለህ አጠገቤ3X. በረታለዉ ከድካሜ3X ባንተ መኖር አጠገቤ3X. በረታለሁ ከድካሜ3X ኢየሱስ ስምህን እጠራለሁ4X እጓደድበታለዉ እመካበታለዉ ስምህን እጠራለሁ ስምህ ትምክህቴ ነው ኢየሱስ Sharing the LOVE of our Lord JESUS CHRIST through worship music. JESUS, who encourages the brokenhearted, brings hope to sinners, strengthens the weary, and reveals His unfailing LOVE through gospel songs! #LeahMekonnen #ከኢየሱስጋር #AmharicGospelMusic #EthiopianGospelMusic #EthiopianMusic #ChristianMusic #WorshipLeader #GospelSinger #JesusIsLord #FaithInJesus #ChristianReels #WorshipReels #EthiopianWorship #Mezmur2026 #AmharicMezmur #GospelReels #PraiseAndWorship #መዝሙር #የአምልኮዝማሬ #ኢየሱስ

Abiyatar Leykun @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Yezelalem Fetari " Original song by Hana Tekle

YIGEBAHAL ይገባሃል Daniel Amdemichael

15 ደቂቃ ያለማቋረጥ በፀሎት ሆነው የሚዘምሩት | ልዩ የፀሎት መዝሙር | O.S-Muluemebet | Ethiopian Gospel Song |@mezmur-et

ጭራሽ ስለፆታዊ ግንኙነት ?!የተለየው የእናትና የልጅ ቅርርብ#meseshow #abbaytv #habesha #duet

Ruhama Befirdu - Kingdom Sound Worship Night 2026 'Eyesus Wedaje' Org. Song By Eyerusalem Negiya

Faith & Strength: Soaking Worship, Prayer & Healing Music With Scripture 🌿 Worship Reflections

ከአሜሪካ ያላችሁ ይህንን እወቁ PROPHET MENTESNOT BEDILU

ጣፍጥልኝ//TaftilgnYosef Aschalew FT- #Helinadawit

"ጥቂት አንተን ቀምሶ" /ዘማሪ ሳሙኤል/ Gospel Light International Church Worship Night @gli_church_adama 2025

በስምህ ውስጥ|| besemeh west|| ዘማሪ ቢኒያም ዘማሪ ቃልአብ ዘማሪት ሊዲያ|| PCGIC live worship #tibebuworkeye

Yeshua: 3 Hour Prayer, Meditation & Soaking Worship with Scriptures & Nature 🌿CHRISTIAN piano

"ኩላሊትዎን በዝግታ የሚገድሉ 10 ምግቦች!"

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Zarem Alehu" Original song by Eyerusalem Negiya

በፈተና ውስጥ ድል |ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe Girma |ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot E.U.C #2026

sewed geta | Bereket Wubishet | Created For Worship | ሲወድ ጌታ | Live Worship

አነጋጋሪዉ የጃኒ ግብዣ // ጠላትህ አጠገብህ ያለ ሰዉ ነዉ !!

እንዴት ይረሳል|| Endet Yeresal|| ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል|| Pastor Daniel Amdemichael|| PCGIC #tibebuworkeye

Shekimen by Dawit Getachew

Aster Abebe V1 full album አስቴር አበበ ሙሉ አልበም

