ይራራልናል || ዘማሪት ጄሪ || Eyerusalem (Jerry ) Ayele || Yiraralinal || Ethiopian Protestant Live Worship

ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን:: ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን:: +251921295181 +251900623469 አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ +251-114432284 ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡ የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365 The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year. If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC. Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God. #Jerry_Ayele #Ethiopian_protestant_Mezmure #Live_Worship

ሽርጉድ ልበል|| shergud lebel|| ዘማሪት ሃይማኖት ሙርጋ|| singer Haymanot Murga|| PCGIC Live worship
▶︎

ሽርጉድ ልበል|| shergud lebel|| ዘማሪት ሃይማኖት ሙርጋ|| singer Haymanot Murga|| PCGIC Live worship

Rahel Alemayehu @kingdom Sound Ministry Worship Night 2026 “Misgana Yibza” Org Song “Mehret Etefa”
▶︎

Rahel Alemayehu @kingdom Sound Ministry Worship Night 2026 “Misgana Yibza” Org Song “Mehret Etefa”

መጣሁ ወደ ደጅህ | ፓስተር ተከስተ ጌትነት | Pastor Tekeste Getnet | Halwot Emmanuel United Church #2026
▶︎

መጣሁ ወደ ደጅህ | ፓስተር ተከስተ ጌትነት | Pastor Tekeste Getnet | Halwot Emmanuel United Church #2026

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
▶︎

ጥብቅ ፀሎት || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022

"ይራራልናል" ዘማሪ ቸርነት  SINGER CHERNET   @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial||
▶︎

"ይራራልናል" ዘማሪ ቸርነት SINGER CHERNET @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial||

ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure
▶︎

ታሪኬ የጀመረው || ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || Yitbarek Alemu || Live Worship at ecbcsb |Ethiopian Protestant Mezmure

1911_አምነዋለሁ_ዘማሪት ጄሪ_singer jerry
▶︎

1911_አምነዋለሁ_ዘማሪት ጄሪ_singer jerry

በቃ// በአንድ ቃል በሁለት ፊደል እግዚአብሔር በቃ ብሏል//እጅግ አስደናቂ አምልኮ//ዘማሪት ጄሪ// New Creation Church// Apostle Japi
▶︎

በቃ// በአንድ ቃል በሁለት ፊደል እግዚአብሔር በቃ ብሏል//እጅግ አስደናቂ አምልኮ//ዘማሪት ጄሪ// New Creation Church// Apostle Japi

ሰላም ጌታቸው |  የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
▶︎

ሰላም ጌታቸው | የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship

አልተጋነነም // ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ // Alteganenem //Singer Lidya Anteneh // ECRC LIVE WORSHIP 2026
▶︎

አልተጋነነም // ዘማሪት ሊዲያ አንተነህ // Alteganenem //Singer Lidya Anteneh // ECRC LIVE WORSHIP 2026

Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Yayihal" Original Song by Pastor Tesfaye Gabiso
▶︎

Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Yayihal" Original Song by Pastor Tesfaye Gabiso

Eyerusalem Eyob @ 11:59 Collective Worship Night Addis Ababa, Lieli Kulu “ልዕሊ ኹሉ" 2026
▶︎

Eyerusalem Eyob @ 11:59 Collective Worship Night Addis Ababa, Lieli Kulu “ልዕሊ ኹሉ" 2026

አንተን ጠርቶ ያፈረ ማን አለ//  እንዳልካቸው ሐዋዝ (እናዋ) //Singer Endalkachew Hawaz // ECRC LIVE WORSHIP 2026
▶︎

አንተን ጠርቶ ያፈረ ማን አለ// እንዳልካቸው ሐዋዝ (እናዋ) //Singer Endalkachew Hawaz // ECRC LIVE WORSHIP 2026

መንፈስ ቅዱስ// ሁሉም ሰው ሊያየው የተገባ  እጅግ ልዩ የሆነ የጸሎት አምልኮ//ዘማሪ ሳሚ//New Creation Church//Apostle Japi
▶︎

መንፈስ ቅዱስ// ሁሉም ሰው ሊያየው የተገባ እጅግ ልዩ የሆነ የጸሎት አምልኮ//ዘማሪ ሳሚ//New Creation Church//Apostle Japi

ይፃፍልኝ || ዘማሪት ህሊና ዳዊት ||Gosple Singer Heilna Dawit|| @ARC
▶︎

ይፃፍልኝ || ዘማሪት ህሊና ዳዊት ||Gosple Singer Heilna Dawit|| @ARC

#ከቦኝ የለም ወይ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪ ዘካሪያስ||New Worship Protestant Mezmur 2025||Singer Zekariyas
▶︎

#ከቦኝ የለም ወይ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪ ዘካሪያስ||New Worship Protestant Mezmur 2025||Singer Zekariyas

ብቸኝነት አይሰማኝም|| ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| አምልኮ|| worship|| PCGIC|| #tibebuworkeye
▶︎

ብቸኝነት አይሰማኝም|| ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| አምልኮ|| worship|| PCGIC|| #tibebuworkeye

ያየናል የማያይ ሲመስል !!!! ዘማሪት ጄሪ.... || Prophet Suraphel Demissie  || PRESENCE #GospelMission
▶︎

ያየናል የማያይ ሲመስል !!!! ዘማሪት ጄሪ.... || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE #GospelMission

1944-አባበልከኝ-ዘማረ ጄሪ_singer Jerry
▶︎

1944-አባበልከኝ-ዘማረ ጄሪ_singer Jerry

አዋቂ ነህ//ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ህብረት//Nazreth Amanuel Shibsheba Choir //ECRC LIVE WORSHIP 2026
▶︎

አዋቂ ነህ//ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ህብረት//Nazreth Amanuel Shibsheba Choir //ECRC LIVE WORSHIP 2026