አዲስ የAdSense Verification አሰራር!በ10 ደቂቃ ውስጥ Online verify ማድረግ (No PIN Required)

በዚህ ቪዲዮ የጉግል አድሰንስ (Google AdSense) አካውንታችንን በፖስታ የሚመጣውን ፒን (PIN) ሳንጠብቅ፣ በአዲሱ አሰራር በፓስፖርት እና በፊታችን ስካን (Online Verification) ብቻ በ10 ደቂቃ ውስጥ እንዴት ማረጋገጥ እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እናያለን። ብዙ ጊዜ የAdSense ፒን በፖስታ ቤት በኩል ስለሚዘገይ ወይም ስለሚጠፋ ይህ አዲስ የኦንላይን መንገድ ፍፁም ቀላልና ፈጣን መፍትሄ ነው። In this video, I will show you the step-by-step new Google AdSense identity verification method using your passport and face scan online. Skip the long wait for the physical mail PIN code and activate your AdSense account in just 10 minutes! Watch till the end to unlock your YouTube revenue easily.#GoogleAdSense #AdSenseVerification #YouTubeEthiopia #AdSensePIN #IdentityVerification #AdSensePassport #YouTubeMonetization #አድሰንስ #የዩቱብክፍያ #AdSenseUpdate2026