"የብልጽግና ወንጌል ለደሀ ቦታ የለውም" Evangelist Tsega-AB Bekele

"የብልጽግና ወንጌል ለደሀ ቦታ የለውም"!! የብልጽግና ወንጌል ስህተት ያደረገው አማኝ ሁሉ እምነት ካለውና አዎንታዊ አዋጅ በራሱ ላይ በማወጅ፣ ለእምነት መምህራን የገንዘብ ዘር በመዝራት የንዋይ፣ የጤንነትና ደስታ ባለጠጋ ይሆናል ማለቱ ብቻ ሳይሆን በኢየሱስ በሐዋርያትና በእምነት አባቶች ያልተላለፈልን ምድራዊ ሀብት፣ ሥጋዊ ጤንነት፣ ምቾትና ቁሳቁስን የክርስትና ትምህርት ግብ አድርጎ ማቅረቡ ነው፡፡ ያለ ትልቅ የሥራ ራእይ፣ ብርቱ ሥራና ላብ ምድራዊ ስኬትና ብልጽግናን በአንደበት አዋጅ የራስ ለማድረግ ክርስትናን ተደግፎ የመጣ አዲስ ትምህርት፡፡ ከዚህም የተነሣ የብልጽግና ሶስቱ የትኩረት አቅጣጫዎች ኃይል፣ ክብርና ብልጽግ የሚል ነው፡፡ እነዚህን ቢያጠቃልል እንጂ የኢየሱስ ወንጌል መሠረትና የትኩረት አቅጣጫ እነዚህ ሦስቱ እንደሆኑ ቃሉ አይናገርም፡፡ የወንጌል ትኩረት ከኢየሱስ የምናገኘው ሳይሆን ኢየሱስ ራሱ ነው፡፡ ኃይላችን፣ ክብራችንና ብልጽግናችን ኢየሱስ ነው፡፡ ታላቁ የዓለማችን ወንጌላዊ የነበሩና ብዙ ሚሊዮኖችን በወንጌል ስብከት የማረኩ ቢሊ ግራም ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የሰበኩት ስብከት ይዘቱ ምን እንደምመስል ተጠይቀው ሲመልሱ ስብከታቸው አምስት ነገሮች ላይ ትኩረት ያደረገ እንደነበር መስክረዋል፡፡ አምስቱን ነገሮች ሲዘረዝሩ አንደኛ፡- የክርስቶስ ሥጋ ለብሶ መገለጥ ሁለተኛው፡- የክርስቶስ ፍጹም ሕይወት በምድር መኖር ሦስተኛው፡- የኢየሱስ ክርሰቶስ በመስቀል ላይ መሞት አራተኛ፡- ትንሣኤና አምስት፡- የኢየሱስ ዳግመኛ መምጣትና የመንግሥቱ በሙላት መገለጥ በማለት ዘርዝረዋል፡፡ ዛሬ የእኛ ስብከትና መድረክ ትኩረቱ ምን ላይ ይሆን? ወንጌላዊ ፀጋ አብ

ባሕልና ወንጌል በወንጌላዊ ፀጋአብ በቀለ ክፍል 2
▶︎

ባሕልና ወንጌል በወንጌላዊ ፀጋአብ በቀለ ክፍል 2

ካስቸጋሪ ሁኔታዎች መውጣት II ፓስተር ሚካኤል ወንድሙ (ሚኪ) Ethiopian protestant Sibket 2021

ሎጥና ሰዶም ሳሰሙ እንዳትወጡ ምርጫቹን አስተካክሉ  /Pastor Asfaw Bekele /

Gaafa fuudhu Qarshii tokko hin qabu ture |Tsega-ab Bekele #Kutaa 1ffaa| Woyyuu Holistic Media

አትከልክሉት | ነብይ ሄኖክ ተሾመ | Prophet Henok Teshome || Paul Christ's Gospel-Bole Bulbula

"ጴንጤቆስጤአዊነት ወይስ የብልጽግና ወንጌል?" ፦ ዕሸቱ አበበ (መጋቢ) | የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት

መሞቴ ነው መጥፋቴ ነው ለምትሉ ||ነብይ ሄኖክ ተሾመ || prophet Hanok Tshome  2026

ባዕድ 2 - ሌላ ኢየሱስ || Baed Documentary Film

ትንቢት የሚናገር ነብይ አይደለም?ወንጌላዊ ጸጋአብ በቀለ Tsegab Bekele 5ቱ ስጦታዎች ክፍል7 |#ethiopia #protestantchurch #sibket

እንዲህ ካሉ ሰዎች አድነኝ... pastor fitsum Ermias ||Protestant Sibekt 2024

አደገኛ እውቀት፦ ክፍል 59 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት
▶︎

አደገኛ እውቀት፦ ክፍል 59 የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት

ከቤተልሄም ምንጭ ውሃ ማን ባጠጣኝ | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr. Mamusha Fenta #2026 | Halwot Emmanuel United

አንዳንድ ጊዜ|| ወንጌላዊ ጸጋአብ በቀለ||  Amazing teaching  2023

ለአመታት የብልፅግና ወንጌል ሰባኪው በአደባባይ ንስሀ ገባ
▶︎

ለአመታት የብልፅግና ወንጌል ሰባኪው በአደባባይ ንስሀ ገባ

በጉድ ነግቶ በጉድ ሲመሽ!! Protestant Sibket Amharic New 2019   (ቄስ ትግስቱ)

BAGUTEGA IMINSI arko NTAKIZABUZA umugambi w'IMANA gusohora🙌Ap.MIGNONNE🙏DUSENGA IYUMVA IZAKURWANIRIRA

የብልጽግና ወንጌል ምንድነው?
▶︎

የብልጽግና ወንጌል ምንድነው?

አደገኞቹ || Ai ሃይማኖቶችን ሊያጠፋ ይችላል? | ፓስተር ዮናስ ሰይፉ | Amazing Preaching 2018/2026

ቤ/ክ በሴቶች ላይ የፈፀመችውን ስደትና ግድያ አለም በቤ/ክ ላይ አላደረገችውም..!  Dr Pastor Fikadu Tadese Part 02 Nikodimos Show

ርዕስ፡- የከበረ አገልግሎት #ሐዋ 5፡33-42  #ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || kes tigistu moges #2021ethiopia #protestant #sibkut