ዳግም ጦርነት ለመጀመር የሚደረግ የጦርነት ጉሰማ! | ሕገ-ወጡ ቡድን ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ያሰረውን ውል ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
ክህደት መገለጫው የሆነው ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር ዳግም ጦርነት ለመጀመር የጦርነት ጎሰማ ላይ ይገኛል! ለብሔራዊ ጥቅም እና ለሀገር ሉዓላዊነት ምንም ዓይነት ደንታ የሌለው ይህ ቡድን፣ የኢትዮጵያን ስትራቴጂካዊ የባሕር በር ጥያቄ ለማደናቀፍ እና ሀገራዊ እድገቷን ለማስተጓጎል ከሻዕቢያ ጋር አዲስ አሰላለፍ ፈጥሮ በመንቀሳቀስ ላይ መሆኑ ተጋልጧል። ቡድኑ አሁንም ቢሆን የሰላም አማራጮችን ወደ ጎን በመግፋት፣ ከውጭና ከውስጥ የታሪክ ጠላቶች ጋር በመተባበር አካባቢውን ወደ አዲስ ደም አፋሳሽ ግጭት ለማስገባት እየሰራ ይገኛል። #ebc #etv #ebcdotstream #news #TigrayUpdate #TPLF #EthiopianSecurity #RedSeaAccess #HornOfAfrica #EthiopianPolitics

▶︎
ከአዱሊስ እስከ አሰብ ምን ተፈጠረ? | Adulis | Assab | Ethiopia | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
ለ24 ዓመታት እንቅልፍ የነሳን ጥያቄ! ይህን ታሪክ የምታውቁ መልስ ስጡን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

▶︎
Ethiopia - ወሽመጣቸውን ቆረጡት | የጀርባው መርዶ

▶︎
EMS ሰበር! የአገዛዙ ድሮን ወሎ ላይ ተመ'ቶ ወደቀ አሁናዊ መረጃ ቀጥታ! Fri 24 2026

▶︎
እድሜውን የቋጨው ህገ ወጡ የህወሓት ቡድን

▶︎
ኢትዮጵያና ቀይ ባሕር/Red_Sea/access_to_sea @ethiopiannewsagency

▶︎
ታሪካዊው የኢትዮጵያ ምክክር እና የትውልዱ ቁርጠኝነት | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
ቀይ ባህርና ቀይ መስመሩ ….ያልዘለቀው የኢሳያስ ፣የአል ሲ ሲና ቡርሃን ጋብቻ! _የከበባ ስትራቴጂና ክሽፈት! _ NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

▶︎
ሉዓላዊት ኢትዮጵያ

▶︎
ደብረፂዮንና ኢሳያስ ተወያይተዋል- ጌታቸው ረዳ @ethiopian_reporter

▶︎
Lualawi ሉዓላዊ/ደስታም ፣ተስፋም የሌላቸው የኤርትራ ወጣቶች HRW/ትምሕርት ያቋርጣኩ /ጾታዊ ጥቃት. ./ኃይሌ እና የንብረት ግብር. ./የድሮን ጥቃት እና

▶︎
የማይታመን ተአምር የተሰራበት ሀገር Abel Birhanu Vlog

▶︎
EMS Eletawi አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ስለ ወቅቱ ፖለቲካ ምን ይላሉ? Thu 23Jul 2026

▶︎
"ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አደብ ግዙ እያላቸው ነው" ክንደያ ገብረህይወት @ethiopian_reporter

▶︎
ሻምፒዮንነቱን የማስጠበቅ ፈተና እና የዝዉዉ ጉዳዮች | PREMIERLEAGUE | SPORT

▶︎
Rubio reacts to Russia helping Iran target US troops

▶︎
How is a depleted Iran damaging so many US bases? A CNN investigation

▶︎
በሀገራዊ ምክክሩ የዲያስፖራው ቀጥተኛ ተሳትፎ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

▶︎
ፋኖ የተቆጣጠረው የአረጋ አስተዳደር/አራት ኪሎ እያጣ ቀይባህር የሚያልም ብልጽግና/'ብልጽግናን መቅበርን ብቸኛው መፍትሔ' -7-23-2026

▶︎
