መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ትረካ Amharic Bible Audio the Gospel of Romans full
ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ። ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በእርሱም ስለ ስሙ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ከእምነት የሚነሣ መታዘዝ እንዲገኝ ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን፤ በእነርሱም መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ ልትሆኑ የተጠራችሁ እናንተ ደግሞ ናችሁ። በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችሁ በሮሜ ላላችሁት ሁሉ፥ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። Acts 1 1 The former treatise have I made, O Theophilus, of all that Jesus began both to do and teach, 2 Until the day in which he was taken up, after that he through the Holy Ghost had given commandments unto the apostles whom he had chosen: 3 To whom also he shewed himself alive after his passion by many infallible proofs, being seen of them forty days, and speaking of the things pertaining to the kingdom of God: 4 And, being assembled together with them, commanded them that they should not depart from Jerusalem, but wait for the promise of the Father, which, saith he, ye have heard of me. 5 For John truly baptized with water; but ye shall be baptized with the Holy Ghost not many days hence. 6 When they therefore were come together, they asked of him, saying, Lord, wilt thou at this time restore again the kingdom to Israel? #biblechapter #bible #love #life #duet

መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች Amharic Bible Audio 1 Corinthians

መጽሐፈ ምሳሌ - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Proverbs - Amharic audio bible

የዮሐንስ ራእይ ኦዲዮ - Amharic Audio Bible Revelation የዮሐንስ ራእይ

Amharic Audio Bible John - Ethiopian Amharic Bible Reading

የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች #biblestories #history

ምስጢር መጽሓፍ ቅዱስ፦ የሱስ ክርስቶስ ኣብ መጽሓፍ ቅዱስ መዓስ ተገሊጹ?

ወንጌል ሉቃስ

መፅሐፈ ሲራክ ሙሉ ትረካ | እጅግ አስተማሪ የጥበብ መፅሐፍ | Metsihafe Sirak Full Narration"

የዮሐንስ ወንጌል ኦዲዮ - Amharic Audio Bible John የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደጻፈው

በጸሎት የተገኘው ታላቁ ነብይ | የሳሙኤል ታሪክ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች | The Story of Samuel

ሁሉም አማኝ መስማት ያለበት ትምህርት ንቁ ህይወታችሁንም አድኑ! #መንፈሳዊትምህርት #መንፈሳዊንቃት #ነጻነት

የሐዋርያት ሥራ ሙሉ ታሪክ - ክፍል 1 - መባዕ ቲቪ (Meba TV)

Amharic audio bible:The book of proverbs (መጽሃፈ ምሳሌ)

ወንጌል የዉሃንስ

የሐዋርያት ሥራ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ በሐዋርያትቱ ላይ#biblestories #history

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ሙሉ ትረካ Amharic Bible Audio the Gospel of 2 Corinthians full

መዝሙረ ዳዊት - አማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ || Psalms - Amharic audio bible

መፅሐፈ ሔኖክ ኢትዮጵያዊ - ከ1 ሚሊየን በላይ የታየው ጠፍቶ የተገኘው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ 80 አሀዱ አስደናቂው መጽሀፍ ትረካ 👌

የዳዊት ልጆች አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

