የእመቤታችን ማርያም መዝሙር 5 | ቤተኛም እንግዳም || Betegnam Engdam | Orthodox Mezmur
🙏 Welcome to Lisane Surafi Listen to "ቤተኛም እንግዳም || Betegnam Engdam," a beautiful Ethiopian Orthodox Amharic hymn praising the grace, love, and intercession of the Blessed Virgin Mary. This inspiring mezmur encourages believers to seek her prayers and remain steadfast in the Orthodox faith. ሔዋን ላላት እልፍኝ ለታላቁም አዳም ለሰው ልጆች ኹሉ ላሉ በዚህች ዓለም ቤተኛም እንግዳም ማርያም አንቺ ነሽ ፣ አንቺ ነሽ ማርያም የዶኪማስ ተስፋ ሲጎድልበት ወይኑ የንጽሕና ሙዳይ የኖኅ ቃልኪዳኑ የአዳም ዘር ለምኖ አፍሮብሽ አያውቅም በምልጃሽ የዳነው በሰማይ ከዋክብት ተሰፍሮ አያልቅም ማርያም እመ ሕያዋን ዘትቀውሚ ለንጉሥ በየማኑ እንግዳችን ነሽ በነጋ ቁጥር በየዘመኑ ዳግማዊቷ ሔዋን የፍቅር ማኅደር የመንግሥቱ መግቢያ አማናዊት በር ርኅራኄ ልብስሽ ፍቅርም ልማድሽ ነው በኀያል እምነትሽ ሥጋችንን ለብሶ አምላክን አየነው ብንታረዝ ጸጋ ብንራብ ምግባችን ቢጠማንም በአንቺ ይጠፋል ጥማችን የጻድቃን ተስፋቸው እሙ ለአዶናይ ተማጽነናል ባንቺ በሰጠሽ መሐላ ክፉ ሞት እንዳናይ በፍቅሩ ስትጓዝ እስከ መስቀል ድረስ መድኀኒት እናቱን የሰጠኽ ዮሐንስ በቤታችን ፍቅርን እንድትሞላልን እንግድነት ግባ ከልባችን ጠፈር ይዘሃት ድንግልን ግጥም፡-ዲ.ን አቤል ፈታ ዜማ፦ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ 🎙 Performed by • Dn Begna Girma • Dn Beamlak Yilma • Dn Tsegasilase • Zemarit Frehiwot Lidetu • Zemarit Arsema W/Amlak This hymn is featured in the "ፊደል ነሽ (Fidel Nesh)" EP, dedicated to the monthly feasts of Saint Mary. 🔔 If you are blessed by this hymn, please subscribe, like, share, and leave a comment. #ቤተኛምእንግዳም #BetegnamEngdam #ፊደልነሽ #FidelNesh #MaryamMezmur #SaintMary #VirginMary #EthiopianOrthodox #OrthodoxMezmur #AmharicMezmur #KidaneMihret #LidetaMaryam #LisaneSurafi #OrthodoxHymns #EOTC @TsegaSilase @lisanesurafi

የእመቤታችን መዝሙራት | ደብረ ምጥማቅ | Debre Mitmaq Mezmur Collection

ለድንግል ማርያም በዓል የተመረጡ መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2026 this week

የእመቤታችን ማርያም መዝሙራት(EP) | ፊደል ነሽ || Fidel Nesh | Ethiopian Orthodox Amharic Mezmurs | Non Stop Lyrics

የማርያም መዝሙር /yeMaryam mezmur/ @21media 27 @ማኅቶት @አቤል መክብብ @ኦርቶዶክስ መዝሙር

የእመቤታችን መዝሙር ስብስብ ( A collection of hymns of Our Lady of the Holy Virgin Mary )

ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

🔴 የንስሃ መዝሙር | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | yneseha mezmur | abel mekbib | yiker selalkegn new | ይቅር ስላልከኝ ነው

የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የተመረጡ የምስጋና ዝማሬዎች #Dingil Mariam Mezmur #eotc #orthodoxmezmur #habesha

ምንኵስና ምንድን ነው?/ክፍል 3//መምህር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)፡፡

የእመቤታችን መዝሙራት ስብስብ || Ye Mariam Mezmur Collection

🛑የሕንጸተ ቤተ ክርስቲያን መዝሙራት 🛑 "Ge’ez Hymns | The Church of St. Mary Was Built – Nonstop" @lisanesurafi

ለድንግል ማርያም በዓል የተመረጡ መዝሙሮች | New Orthodox Mezmur 2026 this week

ሰኔ 21 ይህን ማድረግ አትርሱ | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | የእመቤታችን ጸሎት የሰኔ ጎለጎታ | Orthodox Sibket 2026

🛑ድንቅ አድርጎልኛል 👉ዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ደሳለኝ @Eliyab_mezmur

ሰኔ 21 ምን የተደረገበት በዓል ነው?”መምህር ዘበነ ለማ

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

ሚስጥረኛየ ነሽ ዲያቆን አቤል መክብብ

New Orthodox Geez Hntsete Beta Collection Mezmurat - ናይ ሕንጸተ ቤታ ግእዝ መዝሙራት By Diakon Hermon

ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም | በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27

