የአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) አጭር የሕይወት ታሪክ
#SUBSCRIBE # for more videos! Artist Tesfaye Sahelu Biography የዛሬው የታላቅ ነፍስ ዝግጅት ዕንግዳችን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ስመጥርና የተወደዱ ተዋናይና በተለይም የሕፃናትና የልጆች ተረተኛ ናቸው። ለ42 ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ልጆችን ተረትና ምሳሌ በማስተማር፤ የሚታወቁት እና የኢትዮጵያ ልጆች አባት የሆኑት አንጋፋ የኪነ ጥበብ ሰው ናቸው። አቶ ተስፋዬ ሳህሉ ወይም ደግሞ በብዙኃን ዘንድ አባባ ተስፋዬ በመባል የሚታወቁት የኪነ ጥበብ ሰውን -- የልጅነት ጊዜውን በኢትዮጵያ ያሳለፈ ሁሉ ያውቃቸዋል ማለት ይቻላል። እኝህ ሰው በተረት መልክ በርካታ ኢትዮጵያንን ባህልን እና ቁም ነገርን አስተምረዋል። የእኝህን የብዙሃን አባት እና ታዋቂ የኪነ ጥበብ ሰው ማንነትና ስራቸውን በዛሬው ዝግጅታችን መለስ ብለን ቃኝተናል። ቀናችን ልዩ የቅዳሜ ከሰዓት የመዝናኛ ሾው ዘውትር ቅዳሜ ከቀኑ 9፡00 – 11፡00 በዋልታ ኤፍ ኤም 105.3 ጣብያ፡፡ የአፍሪካ ፈርጥ፣ ልሳነ-ዜማ፣ ታላቅ ነፍስ፣ የጥበብ ስንቅ እና ሌሎች አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በቀናችን ሳምንታዊ የመዝናኛ ሾው ያገኛሉ፡፡

▶︎
Documentary on the Life of Ato Tesfaye Lemma

▶︎
"ትረካ ወ ልጓም" Tamrat Mola ድምፃዊ ታምራት ሞላ የህይውት ታሪክ

▶︎
ያልተሳካው የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት እና አሳዛኝ ፍጻሜው | Coup Failed

▶︎
አባባ ተስፋዬ ስለመቃብር ቦታቸው ቤተሰቦቻቸውን ገዝተዋል... || Tadias Addis

▶︎
የስብሀት ገብረ እግዚያብሄር አዝናኝ ታሪኮች#ክፍል ስድስት#

▶︎
ኤሊያስ ተባባል ለምን አያረጅም ? ከአንዲት ወጣት ፍቅር ይዞኝ የካፒቴን ልብስ ለብሼ...ቤቷ

▶︎
ትረካ - ቪላ አልፋ እና እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks

▶︎
Ethiopia - Ababa Tesfaye Sahlu | አባባ ተስፋዬ ሳህሉ | በ1975 ዓም ያደረጉት ደስ የሚል ቃለምልልስ

▶︎
የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ግለ-ታሪክ

▶︎
ግንቦት 28/2018 ዕለታዊ ዜናዎች¶;June 05/2026 Ethiopianews!#breakingnews #ethiopia #Anchormedia #AmharicNews¶

▶︎
እኔ ፣ መንግስቱ እና በአሉ ግርማ | Mengistu Hilemariam | Bealu Girma | Dawit woldegiorgis

▶︎
Kenedy Mengesha & Birtukan Dubale - Full Album Part 1 | ኬኔዲ መንገሻ እና ብርቱካን ዱባለ

▶︎
ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ | ዝነኛው የኢሀአፓ መሪ | Tesfaye Debesay

▶︎
ቀደምት ስራዎች ክፍል 1 I Collected stories of Bewketu Seyoum part 1

▶︎
የፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ የህይወት ታሪክ

▶︎
ሰበር ዜና-Ethiopia:የግንቦት 28/2018 የአሁን ዜናዎች| Ethiopia news today.Amhara fano news,የፋኖ ዜና. June 5,2026

▶︎
ሙላቱ አስታጥቄ፡ የኢትዮ-ጃዝ አባት 🇪🇹
![Art Wallpaper • Van Gogh • no sound • [4k]](https://i.ytimg.com/vi/GlkxpF6DkRE/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLB3LiNfgLxULdjy0g3E3_mnqkf8Ag)
▶︎
Art Wallpaper • Van Gogh • no sound • [4k]

▶︎
Storchennest Live Webcam in Bad Salzungen, Thüringen

▶︎
