የጣቶችህ ርዝመት ስለ እጣ ፈንታህ ምን ይላል? ስኬት እና ሀብት! የነፍስ ምድራዊ ተልዕኮ! የቀለበት ጣት ምስጢር!

እንኳን ወደ ቻናሌ የእውነት ዘመን መንፈ-ሳይንስ መጣችሁ በዚህ ቻናል ድብቅ እውነቶች፤ ሚስጥራዊ ትምህርቶች፤ ድብቅ ሤራዎች ፤ እውነተኛ መረጃዎች ፤ ጠቅላላ እውቀት …የሚቀርቡበት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ ድርጅቶን በዚህ ቻናል ለማስተዋወቅ ከፈለጉ በዚህ አድራሻ ሊያገኙኝ ይችላሉ [email protected] share by spreading this message! like and subscribe ,Turn on notifications to stay updated! 🔔 በእጅ ንባብ (Palmistry) ጥበብ መሠረት የእጅ ጣቶች ርዝመትን በመመልከት በተለይ ሁለቱ ጣቶች ማለትም የአመልካች ጣት እና የቀለበት ጣት ንጽጽር ስለባህሪያችን፣ ስለእድላችን፣ በህይወት ምን ያህል ስኬታማ እንደምንሆን ማወቅ እንደሚቻል ያስረዳሉ፡፡አመልካች ጣታችሁ ከቀለበት ጣታችሁ ይረዝማል? ወይስ ቀለበት ጣታችሁ ይረዝማል፣ ወይስ እኩል ናቸው? ዛሬ በእነዚህ የርዝመት ልዩነቶች ውስጥ የተደበቁትን የስኬት፣ የሀብት፣ የባህሪ እና የመንፈሳዊ ጥንካሬ ሚስጥሮችን አንድ በአንድ እንፈታለን። እስከ መጨረሻው አብራችሁኝ ቆዩ!" 1ኛ. አመልካች እና የቀለበት ጣት እኩል ሲሆኑ በእጅ ንባብ (Palmistry) ጥበብ መሠረት አመልካች ጣት እና የቀለበት ጣት እኩል ርዝመት ሲኖራቸው በህይወትህ ውስጥ እጅግ ብርቅዬ የሆነ ሚዛናዊነት መኖሩን ያሳያል። እነዚህ ሰዎች ግጭት የማይወዱ፣ ከሁሉም ጋር በሰላም መኖር የሚመርጡ የሰዎችን ግጭት የመፍታት እና በሁኔታዎች መካከል ሚዛን የመጠበቅ ተሰጥኦ አላቸው፡፡ የሁለቱ ጣቶች እኩልነት የሚያሳየው ህይወትህ ውስጥ ከፍተኛ መዋዠቅ ከፍታና ዝቅታ እንደማይኖር እና ወጥነት ያለው ጉዞ እንደሚኖርህ ነው። ስኬትህ በድንገት መጥቶ በድንገት የሚጠፋ ሳይሆን፣ በሂደት የሚገነባ እና የሚጸና መሆኑን ነው። አብዛኞቹ እንደነዚህ አይነት ጣት ያላቸው ሰዎች ባለጸጋ ሆነው ይወለዳሉ፤ ህይወታቸውንም በባለጸጋነት ያጠናቅቃሉ። ከ25 እስከ 30 ዓመት ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ የደረሱበት የኑሮ ደረጃ ወይም ሀብት እስከ ህይወታቸው ፍጻሜ ድረስ ሳይቀየር አብሯቸው ይዘልቃል። በድህነት ውስጥ ያሉ

"እጣ ፈንታ ያለው በእጅ መዳፍ ነው!"|የዳይመንድ ጌጥ ማድረግ የሚያስከትለው...| ከአዋቂ(መዳፍ አንባቢ) ጋር የተደረገ ግብግብ!
▶︎

2026 05 19 - PoA F5 - 2023 Jan P1
▶︎

2026 05 19 - PoA F5 - 2023 Jan P1

Bread and Circuses at the White House | The Trump Effect #62 | foreign affairs journal - the podcast

(No Ads) Remove All Negative Blockages • Aura Cleansing & Chakra Healing • Root to Crown #2

ጓል ሃገረሰብ 13 ክፋል ፊልም | Gual Hagereseb A Film By Shro Art Production | part 13 New Eritrean Movie 2026

Update from Ukraine | Big! Important Russian General Kaboomed in Moscow

ሙስሊሙ የመዳፍ አንባቢ እና አስገራሚ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጽሐፍት || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.179 ||

Press conference by Alice Weidel and Tino Chrupalla! - AfD parliamentary group in the Bundestag

የዳርክ ሳይኮሎጂ 6 ሚስጥሮች | ማንኛውንም ሰው በ6 ነገር እንደፈለጋችሁ መቆጣጠር ትችላላችሁ | dark psychology 6 secrets

ቡዜ አብርሽን ፀበል ወሰደችው . ሩታ እና ኤፍሬም ከባድ ብጥብጥ ፈጠሩ 🥹

በድብቅ የሚያፈቅራችሁ ማነው? (personality test)
▶︎

በድብቅ የሚያፈቅራችሁ ማነው? (personality test)

ምሳሌ ክፍል 171
▶︎

ምሳሌ ክፍል 171

"እቃው ተለቀብኝ" አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Ekaw Telekebegn New Comedy

ጣና ዜና፦ ግንቦት 30/2018 ሰበር_  በሸዋ ከባድ ውጊያ| 3 ከተሞች በፋኖ ተያዙ | አ/አ ዙሪያ| የሰሜኑ ጦርነት ሊፈነዳ ነው

አንድ ሰው ሁሌም በአእምሯችሁ ሲመላለስ ይህን አስታውሱ | Someone Always On Your Mind? Watch This | Stoic Wisdom

"I don't want to live in a wheelchair anymore!" Dorel's final interview before he passed

ለምንድን ነው እነዚህን ነገሮች በህልማችሁ ያያችሁት!! Why we see these in our dreams #evangelisteyu #dream

አንድ ሰው በተደጋጋሚ እንደሚያስብሽ  የምታውቂበት ሰባት ምስጢራዊ ምልክቶች||7 Psychic signs to know...||Eth

This ONE facial feature is shared by 90% of all narcissists...

በጭራሽ ችላ ሊባሉ የማይገባቸው የ7ቱ ህልሞች ትርጉም - ህልምና ፍቺው | common dream meanings | Psychology - ሳይኮሎጂ | Ethiopia