5 ደቂቃ የቀራቸው ጉዳዮቻችን ! ጋዜጠኛ ጵንኤልና ዶ/ር ወዳጄነህ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #abbaytv #motivation
የእውቀት አልማዞች ጥበብ የሚልቅበት፣ እውቀት የሚበዛበት፣ ማስተዋል የሚሰፋበት ሳምንታዊ ልዩ ፕሮግራም ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም ስነልቦናዊ፣ ማህበረሰባዊና ስነመለኮታዊ ሀሳቦች እየተነሱ ለሁሉም በሚገባ መልኩ ተተንትነውና ጣፍጠው ይቀርባሉ፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢዎች እውቋ ጋዜጠኛ ጵንኤል ተስፋዬና የህክምና ፣ የስነልቦናና የስነመለኮት ምሁር የሆነው ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ ናቸው፡፡ Diamonds of Knowledge is a special weekly program where Wisdom is exalted, knowledge abounds, and understanding expands. In this program, Psychological, Social and Theological issues are raised and discussed in their simplest and most pleasant forms. The program is hosted by the renowned journalist Peniel Tesfaye and Dr. Wodajeneh Meharene, a distinguished scholar in the fields of Medicine, Psychology and Theology 📥ያለዎትን ሐሳብ አስተያየት በ 9355 አጭር ጽሁፍ መልዕክት ያጋሩን! ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ' #abbaytv #wedajeneh #psychology #motivation

የአንድ ሰው በጣም ትልቁ እውቀት ራስን ማወቅ ነው:: ጋዜጠኛ ጵንኤልና ዶ/ር ወዳጄነህ | እውቀት አልማዞች | - ዓባይ ቲቪ - #abbaytv

የቃላት ሳይኮሎጂካዊ ሃይል!!! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Laba | Dawit dreams | Inspire Ethiopia

" እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ ! | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

ሚስቴን ወር ሙሉ በኳሱ ምክንያት ረስቻት ሂድና ሜሲን እቀፈዉ አለችኝ .....የባሻዬ ወጎች መፅሀፉን ለማስተዋወቅ ደራሲ ተስፋዬ ሀ/ማርያም|Seifu on EBS

ብቸኝነት የሚያስከትለው አደጋ የእውቀት አልማዞች #ብቸኝነት

በዚህ 6 ወር ውስጥ ምን አሳክታችኋል? ህይወታችሁ ላይ መቀለድ ኣቁሙ! ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Wanza | #shanta #laba #mindset #kerbe

በዚህ ቪዲዮ ካልሳቁ ሽልማት አለዎት! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

" የህይወትን ትርጉም ፍለጋ!... ያለ ትርጉም ቢኖርስ? " ጋዜጠኛ ጵንኤል ና ዶ/ር ወዳጄነህ በአባይ ቲቪ" Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

33 ጥበቦች! (33 Wisdoms) HOW TO BE WISE ? 2017 ሳይገባ መታይት ያለበት | Dr. Wodajeneh Meharene | QEBETO

ሃያላኑ ኢራንን ላለመርዳት ቃል ገቡ? አሜሪካ ሩስያና ቻይናን አስጠነቀቀች! | The US warns Russia & China!

ጠባሳሽን ካሳየሽኝ ማን እንደሆንሽ እነግርሻለሁ። | ስኬት | ጋዜጠኛ ጵንኤልና ዶ/ር ወዳጄነህ | የእውቀት አልማዞች| ዓባይ ቲቪ - #ethiopia

በእነርሱ ከመጡብኝ ይቅርብኝ ! ዋናዬን አላስነካም ! | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV

የቃላት ሀይል (Power of Words) | ጋዜጠኛ ጵንኤል | ዶ/ር ወዳጄነህ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV-ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

" ለደስተኛ ህይወት ይህን አድርጉ !!!" ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Dr Wodajeneh Meharene | Laba | Dawit dreams

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

ማሻሻል ያለባችሁ 10 ነገሮች! | People Pleaser | Dr Wodajeneh Meharene | Abbay TV

ተፈልጋ የማትገኝ ሴት ለመሆን ምን ያስፈልጋል? | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Dr. Wodajeneh Meharene | Ampol | Qebeto | Laba

ለክፋት እንዳትጠቀሙበት ፣ ብልህ ሁኑ!! ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Wanza | #shanta #mindset #success #kerbe #laba

የመጀመሪያ የፍቅር ህይወቴ 12ኛ ክፍል ነው | ጋዜጠኛ ጵንኤል | ዶ/ር ወዳጄነህ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV-ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

