በማለዳ ምሥጋናዬን አበዛለሁ ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ| bemaleda misganayen abezalew G&B Amharic Song+Lyrics

#mezmur #protestant #amharic #ethiopia #ጴንጤ #መዝሙር #ግጥም #getayawkalGetayawkal Girmay Hadgo & Biruktawit Assefa Birke - Topic #morning #worship #sunrise #praise #jesus ጌታያውቃል ፡ ግርማይ እና ብሩክታዊት ፡ አሰፋ "ምስጋና" ሙሉ ግጥም በማለዳ ፡ ምሥጋናዬን ፡ አበዛለሁ በቀትርም ሌላ ፡ ክብር ፡ እጨምራለሁ ጊዜው ፡ መምሸቱ ፡ ውድቅት ፡ ሌሊቱ አያግደኝም ፡ ከመቅረብ ፡ ፊቱ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ክብር ፡ እያበዛሁ ፡ አስደስተዋለሁ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ድምጼን ፡ እያሰማሁ ፡ አስደስተዋለሁ አፌን ፡ በምሥጋና ፡ ሞልተኸዋልና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) እናገር ፡ የምችለውን ፡ ይህን ፡ ነውና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) ያዘነ ፡ በፊትህ ፡ አይገኝምና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) በፊትህ ፡ ቃል ፡ ደስታ ፡ ይጠግባልና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ ምሥጋናዬን ፡ አበዛለሁ በቀትርም ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ እጨምራለሁ ጊዜው ፡ መምሸቱ ፡ ውድቅት ፡ ሌሊቱ አያግደኝም ፡ ከመቅረብ ፡ ፊቱ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ክብር ፡ እያበዛሁ ፡ አስደስተዋለሁ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ድምጼን ፡ እያሰማሁ ፡ አስደስተዋለሁ የጐበጠው ፡ ሁሉ ፡ ቀና ፡ ይላልና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) ለሰው ፡ የማይቻል ፡ ይቻልሃልና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) ለቃልህ ፡ የማይታዘዝ ፡ አንድም ፡ የለምና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) ብቻህን ፡ ተዓምራት ፡ ታደርጋለህና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ ምሥጋናዬን ፡ አበዛለሁ በቀትርም ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ እጨምራለሁ ጊዜው ፡ መምሸቱ ፡ ውድቅት ፡ ሌሊቱ አያግደኝም ፡ ከመቅረብ ፡ ፊቱ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ክብር ፡ እያበዛሁ ፡ አስደስተዋለሁ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ድምጼን ፡ እያሰማሁ ፡ አስደስተዋለሁ ሕዝብህ ፡ ወደ ፡ እረፍት ፡ ይገባልና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) እርዳታህም ፡ ከላይ ፡ ይመጣልና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) በሰንበትም ፡ ችግር ፡ አይገኝምና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) ሁሉ ፡ በሚያርፍበት ፡ ትሰራለህና እግዚአብሔር ፡ እኔ ፡ ልባርክህ (፪x) አዝ፦ በማለዳ ፡ ምሥጋናዬን ፡ አበዛለሁ በቀጥትርም ፡ ሌላ ፡ ክብር ፡ እጨምራለሁ ጊዜው ፡ መምሸቱ ፡ ውድቅት ፡ ሌሊቱ አያግደኝም ፡ ከመቅረብ ፡ ፊቱ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ክብር ፡ እያበዛሁ ፡ አስደስተዋለሁ ሥሙን ፡ ልባርከው ፡ ሁሌ ፡ ጠራዋለሁ ድምጼን ፡ እያሰማሁ ፡ አስደስተዋለሁ

Getayawkal and Biruktawit 4 Best Songs in 1 with Lyrics የጌታያውቃልና ብሩክታዊት 4 ተወዳጅ ዝማሬዎች በአንድ ላይ
▶︎

Getayawkal and Biruktawit 4 Best Songs in 1 with Lyrics የጌታያውቃልና ብሩክታዊት 4 ተወዳጅ ዝማሬዎች በአንድ ላይ

በማለዳ / bemaleda  22 ሙሉ ወንጌል Sunday  Worship Leaders (Girma belete)
▶︎

በማለዳ / bemaleda 22 ሙሉ ወንጌል Sunday Worship Leaders (Girma belete)

Bemaleda//በማለዳ//Hanna Tekle
▶︎

Bemaleda//በማለዳ//Hanna Tekle

መሸሸጊያ ዋሻ- ታደሰ እሸቴ Mesheshegiya washa - Tadesse Eshete Amharic spritual song
▶︎

መሸሸጊያ ዋሻ- ታደሰ እሸቴ Mesheshegiya washa - Tadesse Eshete Amharic spritual song

በማለዳ ምስጋናዬን - በCM ኳየር || Bemaleda Misganayen - CM Choir with CM Band
▶︎

በማለዳ ምስጋናዬን - በCM ኳየር || Bemaleda Misganayen - CM Choir with CM Band

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026
▶︎

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

Getayawkal and Bruktawit with ALIC Young Adult Ministry [Talk show]
▶︎

Getayawkal and Bruktawit with ALIC Young Adult Ministry [Talk show]

የድሮ ዝማሬዎች ስብስብ (Old times Amharic worship Songs collection)
▶︎

የድሮ ዝማሬዎች ስብስብ (Old times Amharic worship Songs collection)

Lily Tilahun ሊሊ ጥላሁን \አቤቱ ጉልበቴ  ሆይ  እወድሃለሁ Vol 1  (Kalkidan Tilahun)
▶︎

Lily Tilahun ሊሊ ጥላሁን \አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ Vol 1 (Kalkidan Tilahun)

G&B Song of the Week "በነፃ ልቀቋት" ሉቃስ 19:31- 34.
▶︎

G&B Song of the Week "በነፃ ልቀቋት" ሉቃስ 19:31- 34.

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Egziabher Amlake Hoy" Original song by Betty Wolde
▶︎

Etana Chemeda @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Egziabher Amlake Hoy" Original song by Betty Wolde

በማለዳ /BEMALEDA/ የካሳ ቤተሰብ መዘምራን/KASSA’S FAMILY CHOIR NEW VIDEO
▶︎

በማለዳ /BEMALEDA/ የካሳ ቤተሰብ መዘምራን/KASSA’S FAMILY CHOIR NEW VIDEO

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album
▶︎

ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው (Yihe new Egzhibher lene yederesew) ፡ጌታያውቃል እና ብሩክታዊ ከጥንት አንባ ኳየር ጋር #Album

"አንደበቴ" ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Andebete ||  Pastor Tekeste Getenet @MegabiTekeste
▶︎

"አንደበቴ" ፓስተር ተከስተ ጌትነት || Andebete || Pastor Tekeste Getenet @MegabiTekeste

ጌታ አለ ከጎኔ!   Dagi(Dagmawi) Tilahun Vol. 2 Full Album ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር
▶︎

ጌታ አለ ከጎኔ! Dagi(Dagmawi) Tilahun Vol. 2 Full Album ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

ኧረ አይጥልም | ዘማሪ አገኘው ይደግ | Agegnhu Yedeg | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church #2026
▶︎

ኧረ አይጥልም | ዘማሪ አገኘው ይደግ | Agegnhu Yedeg | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church #2026

YIGEBAHAL ይገባሃል Daniel Amdemichael
▶︎

YIGEBAHAL ይገባሃል Daniel Amdemichael

Getayawkal and Biruktawit @ Kingdom Sound Worship Night 2021- Fikir Eyesus New
▶︎

Getayawkal and Biruktawit @ Kingdom Sound Worship Night 2021- Fikir Eyesus New

እንደማር ጣፈጠኝ|| endemar tafetegn|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC #tibebuworkeye
▶︎

እንደማር ጣፈጠኝ|| endemar tafetegn|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| PCGIC #tibebuworkeye

ይሄ ነው የኔ ጌታ / Devotional Worship Night / Abeba Tadele አበባ ታደለ
▶︎

ይሄ ነው የኔ ጌታ / Devotional Worship Night / Abeba Tadele አበባ ታደለ