የሰንበት ተረክ - የተለያዩ ምርጥ አዳዲስ ትረካዎች #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #የአማርኛመፅሀፍት #amharicbooks #ethiopia

ይህ የአማርኛ መፅሐፍት በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት ወደ እናንተ የሚያደርሰው ‘የሰንበት ተረክ’ ሲሆን በዚህ ዝግጅት የተለያዩ የተመረጡ የብዕር ትሩፋቶች በቡፌ መልክ የሚቀርቡበት ከ ወጉ፣ከግጥሙ፣ከአጫጭር ልብወለዶች፣ ከእውነተኛ ታሪኮች ወዘተ… ካሻዎት እያነሱ የሚያጣጥሙበት የጾም፣የፍስክ ብለው የሚያማርጡበት… ይሄ እንዲህ ቢሆን… ይሄ እንዲህ ባይሆን ብለው ሀሳብዎች የሚያጋሩበት የጋራ ሳምንታዊ የጥበብ ድግሳችን ነውና እንኳን በደህና መጡ! መቼም ጋባዥ ጥሪውን ሲያከብሩለት የደገሰውን ሲበሉለት ደስታው ወደር አይኖረውምና እስከ ዝግጅቱ ማብቂያ ድረስ ትረካዎቹን ታደምጡ ዘንድ የጥበብ እልፍኙን በር ከፍተን ጋበዝንዎ! አብራችሁን ቆዩ! ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 01:08 አሌክስ አብርሃም- በማበዴ በፊት 06:25 ስብሃት ገ/እግዚአብሔር - የሰው ልጆች ተፈጥሮ 09:54 በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር - ፖለቲካ አልወድም 24:38 ደበበ ሰይፉ - ከአክሱም ጫፍ አቁማዳ 29:33 አለማየሁ ገላጋይ - መለያየት ሞት ነው #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics

ትረካ -  ውሸት እንደ ጥበብ - ስብሃት ገ/እግዚአብሔር | ሽፍቶችና መሪዎች | በጴጥሮስ አገኘሁ | #tireka #ትረካ #amharicbooks
▶︎

የኤርትራ ጉዳይ|ሙሉ ትረካ#audiobook #ethiopia #audiobook #ትረካ#መጽሐፍ #amharic #entertainment

የአልሲሲ መፈንቅለ መንግስት | Abdel Fattah el-Sisi | Full Documentary - ep 12

🔴 "ማን ነው የሚያስረግዘኝ?" አንዱአለም ተስፋዬ እና ሀረገወይን አሰፋ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጣመሩበት ምርጥ ትረካ

ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ህይወት እና ሥራዎች Kahlil Gibran  - Girum Tereka  @GirumTereka

በውቀቱ ስዩም ትረካ Bewketu seyum, የታክሲ ላይ ጉዶች
▶︎

በውቀቱ ስዩም ትረካ Bewketu seyum, የታክሲ ላይ ጉዶች

መዓዛ ብሩ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር የፀጋዬ ገብረመድህን "ማነው ምንትስ" እና የነጋሽ ገብረማርያም  "እናኑ አጎናፍር" ገፀ ባህሪ ላይ ያደረጉት ወግ!

ትረካ - ጋሽ ስብሃትን እንደማውቀው  | እንዳለጌታ ከበደ |  #amharicaudiobooks | Ethiopia | #tireka #ትረካ #amharicbooks

ትረካ - ያልተነገረው የእስረኞቹ ታሪክ | 3000 ለሊቶች  | አንዱአለም አራጌ  | #tireka #ትረካ #ethiopia  #amharicbooks #ታሪክ

የተመረጡ የአንዱአለም ተስፋዬ ምርጥ ትረካዎች
▶︎

የተመረጡ የአንዱአለም ተስፋዬ ምርጥ ትረካዎች

⭕️ትረካ |🔥 ከዚያች ቀን ጀምሮ የሰላም ዕንቅልፍ አጣሁ። | መስቀሏን ይዤ ካልተነሳሁ የቢቱን ጣሪያ ሊያፈርሱት ይደርሳሉ! | ደራሲ : ጀማል ሱለይማን

ትረካ - አስደናቂው የመንግስቱ ለማ የህይወት ታሪክ | መንግስቱ ለማ |#tireka #ትረካ #amharicbooks

ትረካ -  መናፍቁ ካህሊል | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #KahlilGibran

🔴 "ሰቀቀናም ድሀ" እጅግ አስቂኝ ልብ ወለድ የበእውቀቱ ስዩምን ፅሁፍ በአንዷለም ተስፋዬ

ትረካ- ከታወቁ ቡና ቤቶች እስከ ከእርቃን ዳንስ ቤት የዘለቀው የፕሬዝዳንቱ ቅሌቶች! |ብርሃኑ ደቦጭ | #tireka #tereka #ትረካ #amharicbooks

ትረካ -  ያልተነገሩት የደህንነቱ ሹም አስደናቂ ታሪኮች | ገነት አየለ | ጴጥሮስ አገኘሁ #tereka  #tireka #ትረካ #amharicbooks

የኔዎቹ ገ.ረ.ዶ.ች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ
▶︎

የኔዎቹ ገ.ረ.ዶ.ች l ከጳውሎስ ኞኞ l አዝናኝ ታሪክ

መዓዛ ብሩ ከዓለማየሁ ገላጋይ ጋር "ረሀብ እና ድርቅ በኢትዮጵያ ታሪክ " በሚል ያደረጉት ወግ #shegerfm #shegercafe

ግሩም ትረካ - የውሽሜ መጨረሻ እና ሊሆን ይችላል - ሲ ቢ ጊልፎርድ፣ አሌክስ አብርሃም - #AlexAbrham #GirumTebeje #Tereka በግሩም ተበጀ

የዳቪንቺ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Leonardo da Vinci