«የዓለም ዋንጫው ንጉሥ!» ከበሽታው ተነስቶ ታሪክ የሰራው ሊዮኔል ሜሲ አስገራሚ ታሪክ | Lionel Messi
በእግር ኳስ ዓለም ውስጥ ብዙ ኮከቦች መጥተው አልፈዋል፤ ነገር ግን ስማቸው ከስፖርቱ በላይ የገዘፈ ጥቂት ድንቅ ሰዎችን ማግኘት ከባድ ነው። ዛሬ የምነግራችሁ ስለ አንዱ ድንቅ ሰው ነው። እሱም ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ይባላል! ⚽✨ ገና በልጅነቱ የእድገት ሆርሞን እጥረት ህመም የነበረበት ቢሆንም፣ በልቡ ውስጥ ያለው ትልቅ ህልም ግን ከበሽታው በላይ በረታ። በባርሴሎና ቤት ማሸነፍ የሚቻለውን ሁሉ አሸንፎ ዓለምን በግርምታ ከሞላ በኋላ፣ በ2022 በኳታር የዓለም ዋንጫ ላይ ያቺን የናፈቀቻትን ትልቅ ዋንጫ ከፍ አድርጎ ሲያነሳ እግር ኳስ ለእሱ ሙሉ ክብሯን ሰጥታዋለች። በዚህ ቪዲዮ ከትንሿ የአርጀንቲና ከተማ ተነስቶ ዛሬ የዓለም እግር ኳስ ንጉስ ለመሆን የበቃበትን እውነተኛና ልብ የሚነካ የሕይወት ጉዞ ይᤘላችሁ ቀርቤያለሁ። እስከ መጨረሻው ተከታተሉት! ለመሆኑ ለእነሱ ሊዮኔል ሜሲ በአለም ታሪክ የምንጊዜውም ምርጡ ተጫዋች (GOAT) ነው? ወይንስ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ? የራሳችሁን አስተያየት ኮሜንት ላይ አስገቡልኝ! እባክዎ ቪዲዮውን Like ፣ Share እና Subscribe በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ የበኩሎን ይወጡ። #Tags: #Messi #LionelMessi #የሜሲታሪክ #የዓለምዋንጫ #የስፖርትዜና #EthiopianSport #GOAT #Barcelona #Argentina

▶︎
አልጋ ወራሾቹ ዝግጁ ነበሩ ! ንጉሱን ግን ለመብለጥ አልተቻለም!

▶︎
Fall asleep while I build a zoo (Part 2)

▶︎
🏆 ማነው የ2026 የዓለም ዋንጫውን የሚያነሳው? | 4 አስፈሪ ተፎካካሪ ሃገራት!June 12, 2026

▶︎
Most Vibrant Coral Reefs Ever Captured in 8K Dolby Vision™

▶︎
Harvesting 500+ Chickens from Farm by Horse Carriage to Sell at Village Market

▶︎
ASMR o melhor corte de cabelo pra dormir 🌙 roleplay br voz suave

▶︎
ለማመን የሚከብደው የክርስቲያኖ ሮናልዶ ህይወት!

▶︎
አለምን እያነጋገረ ያለው የክርስትያኖ ሮናልዶ ልጅ ህይወት /Ronaldo junior

▶︎
Birds Singing in a Tranquil Forest 🌳 Nature Sounds for Deep Sleep and Calm Mind

▶︎
ለሌላ ሰው ሊድረኝ ነበር | ልጅ ያላት ሴት አታግባ ተብዬ ነበር Mahlet & Biruk Fegegita React

▶︎
Ethiopia - የሰማህኝ ሚስጥራዊ አሟሟት ? ሰሜን ኮሪያ የገባው የሰማሕኝ ቡድን

▶︎
ማመን አልቻልኩም ክርስቲያኑ ሮናልዶ ቤት ሄድኩ Cristiano Ronaldo Portugal Madeira vlog

▶︎
በገዛ ራሱ ሂወቱን ያበላሸው ኮኖር ማክግሬጎር ያልተሰማ ጉድ! | N2BMD

▶︎
The Evolution of Messi!! የ ሜሲ ለውጥ በአመታት ውስጥ !!

▶︎
Full Penalty Shoot-out | Messi's Argentina vs Mbappe's France | FIFA World Cup 2022 Final

▶︎
እንተዋወቃለን ወይ በነፁ ቤት / Do we know each other? S1EP16 #netsu_tam #netsufamilys

▶︎
የ እግር ኳስን ህግ ያስቀየሩ ድንገተኛ አጋጣሚዎች

▶︎
Messi is infinity ...Pure class የፕላኔታችን ወደር አልባው ኮኮብ

▶︎
የአለም ዋንጫው አስገራሚው ሌሊት! | ሜሲ ሪከርድ ሰበረ! የአለም ዋንጫ 2026 ! | World Cup 2026 Highlights | Gebeya Sport

▶︎
