"ክርስቶስ - ለህብረት" የፊልጵስዮስ መልእክት ጥናት፣ በፓስተር በድሉ ይርጋ (ዶ/ር) ክፍል 2 April 13, 2025

የትምህርቱ ዋና መልእክት በወንጌል የተገኘውን ህብረት አገልጋዮች እና ምዕመናን እርስ በርስ እንደ ጌታ ባሪያ እና እንደተለየ ወገን (ቅዱስ ህዝብ) የሚተያዩበት መሆኑን ማስረዳት ነው:: ከዚያም በላይ ደግሞ የፊልጵስዮስ መጽሐፍ ዋና ሃሳብ በፊልጵስዮስ 2፡5 ላይ ያለው ሃሳብ ማለትም “በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን” የሚለው እንደመሆኑ መጠን የዚህ እለት መልእክትም ያጠነጠነው በራሱ በክርስቶስ በተመሰረተው አንድነት ዙሪያ ነው። ምክንያቱም ጳውሎስ እራሱን እና ጢሞቴዎስን በቁጥር አንድ ላይ ሲያስተዋውቅ “የክርስቶስ ባሪያዎች” እናዳለ ሁሉ የመልእክቱ ተቀባዮችም የሆኑት የፊልጵስዮስ ቅዱሳንም የተቀደሱት በራሱ በክርስቶስ ነው። ስለዚህ የአንድነቱ መሰረት ክርስቶስ ነው። ጳውሎስ ዘወትር በሚጽፋቸው መልእክቶቹ “ሰላም እና ጸጋ ለእናንተ ይሁን” ማለቱን በዚህም ክፍል ቀጥሎ ለፊልጵስዮስ ቅዱሳንም ምኞቱን ገልጿል።

"ክርስቶስ - ለህብረት" የፊልጵስዮስ መልእክት ጥናት፣ በፓስተር በድሉ ይርጋ (ዶ/ር) ክፍል 1
▶︎

የፊልጵስዮስ መልክት   Dr  Abraham Teklemariam  ዶ ር አብርሃም ተክለማሪያም  ክፍል አንድ

5 የፀሎት እውነቶች||ASHU TEFERA||(ነህሚያ 8 -13) ክፍል ሶስት ፀሎት ለተሃድሶ ሕይወት EFC@2026

መንፈስ ቅዱስን መታዘዝ፡ ከሰማርያ ከተማ እስከ በረሃው መንገድ (ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ) || የተለወጡ ለዋጮች

ልባችሁን ጠብቁ ‼️Guard your heart !                ይሄን ድንቅ ትምህር ስሙት #yonatanaklilu #kingdomsound

ይቅር ባይ ሁኑ (ድንቅ ትምህርት) የ ሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው። ከ አገልጋይ ታምራት ታረቀኝ ጋር //Apostel tamrat tarekegn

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ |ወደ ፍልጵስዩስ ሰዎች | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

🔴LIVE:PASTOR GEORGE MUKABWA | KUJENGA MADHABAHU INAYOMSHUSHA MUNGU.

የህይወትን ፈተናዎች ድል እምናደርግበት ብቸኛው መንገድ!!!!#inspiration #kingdomsound #motivation #halwot

እራስን የመግዛት ኃይል • Pastor Eyasu Tesfaye
▶︎

እራስን የመግዛት ኃይል • Pastor Eyasu Tesfaye

"በእናንተ ዘንድ ግን እንደዚህ ይሁን፡ የቤቱ ገንዘብ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው" Pastor Bedilu sermon June 7, 2026

#CMN_tv_#ህያው_ምስክር_የ#ቄስ_#ትዕግስቱ_ሞገስ አጠቃላይ የህይወት ምስክርነት ከልጅነት እስከ ዛሬ!

ልሳንን በምን ተካነው ክፍል ሁለት 2
▶︎

ልሳንን በምን ተካነው ክፍል ሁለት 2

ዘይጠፍእ ድሕነት// ኣገ ኪዳነ ገ/ሃዋርያት// ምድሓን#16// #graceoverflowchurch //#2025

ፍልጵስዩስ 2፡1~12 ፓስተር አስፋው በቀለ   www.operationezra.com

የመንፈሳዊነት ዲሲፕሊን  | ዶ/ር ፓስተር አሳየኸኝ በርሄ  | EECD

"በእናንተ ዘንድ ግን እንደዚህ ይሁን" ክፍል 8፣ “እግዚአብሔር የሁሉ ነገር ባለቤት ነው” ፓስተር በድሉ ይርጋ (ዶ/ር)፣ June 14, 2026

የተስፋው ቃል ሲዘገይ የእግዚአብሔር መልስ!! ቄስ ትግስቱ ሞገስ kes Tigistu Moges

"ክፉውን በክፉ አትመልሱ" Pastor Henok Tsegaye Sunday Sermon May 31, 2026

🔴 እግዚአብሔር በህይወታችሁ እንዲሰራ ፍቀዱለት ! | Prophet Tilahun Tsegaye