ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺ ሊረዳ ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም/ዛሬም የታመነ ነው ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ የልቦናሽ አይኖች አይሄዱ ወደሌላ ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማን ያፈረው ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ ስፍራን ለቀሽ አትሄጂ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኖ አለ ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ የከበደሽን በአባትሽ ላይ መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ዛሬም ባንቺ ዘንድ አለ ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ በለመለመው መስክ ሁሌ ያሳደርከኝ በእረፍት ውሃ ዘንድ አንተ የመራኸኝ በትርህ ምርኩዝ ደግፈው አፀናኑኝ ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Yenafekegn" Original song by Biniyam Yonas

አንተን ፈልጌ ነው ... አይመጥኑህም//Live worship//ይስሐቅ ሰዲቅ ፣ሳሙኤል ገ/መስቀል እና ምንተስኖት ሞላ

ልዩ ዕትም (Special Edition) - ቃልኪዳን ጥላሁን (Lily) || full album

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

🎵 የዘማሪት አስቴር አበበ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ | የመንፈሳዊ ዝማሬ ስብስብ/Beregninetu/Aster Abebe/አስቴር አበበ / Grace Ethiop

ሃሌሉያ // ምንተስኖት ገመቹ // Hallelujah //Singer Mintesnot Gemechu // ECRC LIVE WORSHIP 2026

የሊሊ ጥላሁን slow መዝሙሮች ስብስብ - Lily Tilahun - Nonstop slow Ethiopian protestant mezmur _ Yarock

Saron Abebe @Kingdom Sound Worship Night 2026 “Genete Neh” Orignal Song by Eyerusalem Negia

ባንተ ደስ ይለኛል - ይስሃቅ ሰዲቅ // Bante Des Yilegnal - Yishak Sedik (Live Worship)

ዮሃንስ ግርማ (ጆን) የመዝሙር ስብስብ / Yohannes Girma (John) Mezmur Collection 2023/2024 Yohannes (John) Mezmur

Bethel Mitiku @Kingdom Sound Worship Night 2026 “Egziabherin Asebkut” Org Song by Kalkidan Tilahun

የማለዳ መዝሙር ስብስብ || Protestant mezmur #mezmur #protestantsong #ቃልበቃል #አምልኮ

ፀሎትና አምልኮ በዜማ KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Morning Worship Songs 2026 - Top 100 Christian Worship Music | Peace, Prayer & Goodness Of God

Meswaet Vol.4 Full Album

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Ewedesehalehu" Original song by Endale W/Giorgis

Bereket Tezera @Kingdom Sound Worship Night 2026 "Alwashehem" Original song by Betelhem Tezera

ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur

