Cabin Crew Interview /ኢንተርቪው ምን አይነት ጥያቄዎች ይጠየቃሉ? /እንዴት ይመለሳሉ?
#cabincrew #dflighttips #cabincrewinterview በዚህ ቪዲዮ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበረራ አስተናጋጅነት /Cabin Crew ያወጣው የስልጠና ዘርፍ ለማመልከት የሚያስፈልጉት ወሳኝ ነገሮች ምን ምንድናቸው? አዲስ የተጨመሩት ቅድመ ሁኔታዎች ምን እንደሆኑ እና በዚህ ውድድር ወደፊት ስትራመዱ የምትደርሱባቸው ቃለመጠይቅ እና የፅሑፍ ፈተና ምን መልክ እንዳላቸው እናስቃኛችኋለን! In this video, according to the question of many of our channel family, what are the important things needed to apply for the cabin crew training of Ethiopian Airlines? Also We will tease you what the newly added prerequisites are and what the interview and written exam will look like as you move forward in this competition! በዚህ ቻናል እቭዬሽን ኢንደስትሪው እንዴት እንደሚሰራ፣ ኤርፖርቶች ላይ ያለው አሰራር፣ መንገደኞች ከበረራቸው በፊትና ምን አይነት ዝግጅትና ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው፣ የቪዛ አሰጣጥና ከኢሚግሬሽን ጋር የተገናኙ ጉዳዮችን እናነሳለን። ዘወትር አርብ ከሰዓት 11:00 የጉዞ ቲፖችንን፣ ጠቃሚ የበረራ መረጃዎችን፣ ቪዛና ተዛማጅ ጉዳዮችን የምናጋራችሁ ሲሆን ዘወትር ማክሰኞ በተመሳስይ ሰዓት አቭዬሽንና የበረራ እንደስትሪው ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ድንቅና አይረሴ ታሪኮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን። In this channel, we discuss how the aviation industry works, procedures at airports, what preparations and precautions passengers should take before their flight, visa issuance and immigration. Every Friday at 11:00 pm we will share essential travel tips, important flight information, visa and related issues and every Tuesday at the same time we will bring you various wonderful and unforgettable stories that happened in the aviation and flight industry. https://corporate.ethiopianairlines.c... https://www.facebook.com/EthiopianAir...

Cabin Crew ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ||Cabin Crew Requirements 2026!

የኢትዮጵያን አየር መንገድ አካዳሚን ለመቀላቀል ምን ምን ነገሮችን ማለፍ ይጠበቃል!

የካቢንክሩ ደሞዝ በኢትዮጵያ በአሜሪካና በዱባይ! ||Cabin Crew Salary in USA, Dubai & Ethiopia!

ኤርትራ ድሕሪ ኢሰያስ ኣይትቅጽልን እያ ። ክንዳሎ ኣለና ። ጌታቸው ረዳ

በዓመት 20 ሚሊዮን ብር! የኢትዮጵያ አብራሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለምን ተፈላጊ ሆኑ?

preliminary physical screening for cabin crew #ethiopianairline #cabincrew #ethiopian

ፓይለት ለመሆን ምን ያስፈልጋል? - S05 EP43 | CHOICE Podcast | @ethiopilots3986 #ethiopiaairline #aviation

ጠቃሚ የኢንተርቪው ጥያቄዎች ሆስተስ ለመሆን ለምትፈልጉ

ንዕረፍቲ ምስ ከደ ምምላስ ከሊኦሞ | Josias Denden

እለታዊ ዜና ሰኔ 29 - 2018 Ethiopian news today

Ethiopian airlines Cabin crew Interview andGroupdiscussion Tips #duet #ethiopianairline #cabincrew

ፓይለቶች ስንት ብር ይከፈላቸዋል? #hostes #pilot #cabincrew

Ethiopian airlines Cabin crew Salary #ethiopianairline #ethiopian #cabincrew #flightattendant #duet

የ በረራ አስተናጋጅ ለመሆን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች//WHAT IT TAKES TO BECOME A CABIN CREW.

አየርመንገድ እንዴት ገባሁ? || Ethiopian Airlines Written Exam & Interview and Group Discussion!

ኑሮ በኬፕ ቨርዴ!

AMT ደመወዝ በአሜሪካ፣ ዱባይ እና ኢትዮጵያ ማን በጣም ይከፍላል 2026 Salary Comparison ✈️

እየተኛሽ ነው ይሄ ውጤት የመጣው? | ከዶርም መውጣት አልወድም | ሰከላ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ
![HOW TO PASS TRAINNE CABINCREW FOR MALE AND FEMALE IN ETHIOPIAN AIRLINES [ REQUIREMENTS] [SCREENING]](https://i.ytimg.com/vi/jbCLmGAgKao/hqdefault.jpg?sqp=-oaymwEjCNACELwBSFryq4qpAxUIARUAAAAAGAElAADIQj0AgKJDeAE=&rs=AOn4CLAVmLBXw2zVUZgcWOgzEjvyuSwTsg)
HOW TO PASS TRAINNE CABINCREW FOR MALE AND FEMALE IN ETHIOPIAN AIRLINES [ REQUIREMENTS] [SCREENING]

