ሰው ከተስፋ ውጪ ለአንድ ሰከንድ መኖር አይችልም! Dr. Eyob Mamo || የዓላማ አቅም በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የዓላማ አቅም “ሰው ከምግብ ውጪ 40 ቀናትን፣ ከውሃ ውጪ ሶስት ቀናትን፣ ከአየር ውጪ ስምንት ደቂቃዎችን መቆየት ይችላል፣ ከተስፋ ውጪ ግን ከአንድ ሰከንድ ውጪ መኖር አይችልም” - Hal Lindsey የትኩረት ነጥብ፡- ዓላማ ሲኖረን የመኖር አቅም እናገኛለን፣ አቅም ስናገኝ ደግሞ የበለጠ ዓላማ ያለው ሕይወት እንኖራለን! • የወደፊት ዓላማ ማለት ተስፋ ማለት ነው፡፡ • ዓላማ ከተስፋ ጋር የሚገናኝበት ዋነኛ ምክንያት የወደፊቱን የመኖር ጉጉታችንን የሚወስን ጉዳይ ስለሆነ ነው፡፡ • ከወደፊቱ ዓላማ ይልቅ ያለፈው ታሪካችንና የዛሬ ደረጃችን ላይ ስናተኩር አቅም እናጣለን፡፡ ሁለት ዓይነት ዓላማዎች 1. አጠቃላይ የሕይወት ዓላማ - ከራእያችን እና ከሕልማችን አንጻር ያለን የወደፊት እቅድ፡፡ 2. የየዕለት ዓላማ - ከአጠቃላይ የሕይወት ዓላማችን አንጻር በየእለቱ ለማከናወን የምንፈልጋቸው ነገሮች፡፡ አራቱ የዓላማ ጥያቄዎች 1. ምን መሆን እፈልጋለሁ? - መርሃችንን፣ የሕይወት ዘይቤያችንንና ጓደኝነታችንን የሚመልስልን ጥያቄ ነው፡፡ 2. ምን ማድረግ እፈልጋለሁ? - አከናውነን ማለፍ የምንፈልጋቸውን ተጽእኖ አምጪ ነገሮች እንድንለይ የሚያነሳሳን ጥያቄ ነው፡፡ 3. ምን እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ? - ከእውቀት፣ ከገንዘብ አቅም፣ ቤተሰብን ከመመስረት ጋር የሚገናኝ ጥያቄ ነው፡፡ 4. ለምንድነው የምፈልገው? - የጠቀስናቸውን ነገሮች ለምን እንደፈለግናቸው የመነሻ ሃሳባችንን የሚያጠራ ጥያቄ ነው፡፡ #purpose #vision #viral

ነገረ ማርያምና ኢትዮጵያዊ ፕሮቴስታንት | ቲዎሎጂ እንጂ ፍልስፍና ወይም ፖለቲካል ሳይንስ ሀገር አልወለደም | ዮናስ ጎርፌ |Yonas Gorfe
▶︎

Duniyaan urjii fi Abdii balbala itti qolloftee fincaan of irraatti fincaasiftee 😭💪💪

ባለው ነገር ያልረካ ሊኖረው በሚፈልገው ነገር አይረካም Dr. Eyob Mamo ባዶ የሆነን ሰው እንዴት ባለህ ነገር ደስተኛ ሁን ትለዋለህ? በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

መጨረስ ያለባቸው ነገሮች የግድ መደጋገም አለባቸው! || Dr. Eyob Mamo ||የድግግሞሽ አቅም  በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ህይወታችሁ በረከት ያጣው ለዚህ ነው! | How to Bless Your Life Easily | ዶር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese

ሰኔ 16/2018 June 23, 2026 #anchormedia #anchorzena #ethiopia #ethiopianews #politics #habesha

ሁሉም አማኝ መስማት ያለበት ትምህርት ንቁ ህይወታችሁንም አድኑ! #መንፈሳዊትምህርት #መንፈሳዊንቃት #ነጻነት

የእናታችን ኪዳነምህረት መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2026 this week

ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ || Dr. Eyob Mamo || እንዳሳሳቱ ከፈለጋችሁ ምንም ነገር እንዳትሰሩ! || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ሳታውቁት የሚከፋችሁ ለዚህ ነው !!!   ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | Manyazewal Eshetu

ትሸዓተ ምኽንያታት - ሰባት ንምንታይ ከይበደልካዮም ይጸልኡኻ?! Why people hate you without a reason? #tigriginastoic

“ብዘይ ፕላን ዓወት የለን” Tigrinya Inspiration story Jack ma #tigraymusic #mahustar #eritreacomedy #zanta

"ብታምኑም ባታምኑም ሶስት ሃብቶች አላችሁ!" Dr. Eyob Mamo ሶስቱ ሃብቶች || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

"...ስለተሳካልኝ አርፋለሁ ” የሚባል ነገር የለም! Dr. Eyob Mamo አርፎ የመጀመር አቅም በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

እየበረቱ የመሄድ ምስጢር፡የሚያደክማችሁ ይህ ነው...
▶︎

እየበረቱ የመሄድ ምስጢር፡የሚያደክማችሁ ይህ ነው...

ስኬታማ ለመሆን ጠዋት ይህን አድርግ !!! ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | Dr Rodas Tadesse |Awtar

ለውጥን አያያዝ Dr. Eyob Mamo || በዓለም ላይ የማይለወጠው የለውጥ እውነታ ብቻ ነው || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የገንዘብ በረከት የሚከፍት የዳዊት ጸሎት | Mezmure Dawit | Rafatoel |

ሳይንስ መንፈሳዊ ሳይሆን ቀርቶ አያውቅም| 1 እውነት ነው ያለው | With Dr. Senayit

ድራማ አትስራ || Stop Performing Confidence
▶︎

ድራማ አትስራ || Stop Performing Confidence