የከውኑ ሞገስ (ﷺ) ሁለንተና | ኸሚስ ምሽት ክፍል 232 Khemis Mishit Ep. 232 #MinberTV
እንዲህ እንደዛሬ ባለ ቀን... ለይሉ ጁምዓ ሲሆን፤ በርካታ ተመልካቾች በጉጉት የሚጠብቁት የቤተሰብ ፕሮግራማችን "ኸሚስ ምሽት" ከተለያዩ ውብ ሃሳቦች ጋር ሰዓቱን ሳያዛንፍ በሶለዋት እንደደመቀ አየሩ ላይ ይናኛል። ዛሬ ሸይኻችን በሰዐታቸው በዓለማችን የታሪክ ድርሣናት ከሰፈሩ ግለሰባዊ ታሪኮች ሁሉ፤ የሰው ልጆች ዓይነታና የከውኑ ሞገስ የሆኑት ተወዳጁ ነቢይ ሙሐመድ (ﷺ) ሲራ (ታሪክ) የሚለይባቸውን አንኳር ነጥቦች እያወሱልን በልዩ ድባብ አብረውን የሚያመሹ ይሆናል። እኛም የሸይኻችንን ዱዓ ተቀብለንና ሸኝተን ከስቱዲዮ በመውጣት፤ ለዕውቀትና ለበጎነት በመትጋት 25 ዓመታትን በስኬት መዝለቅ ከቻለው ከአንጋፋው የቢላሉል ሐበሺ መረዳጃ መሥራች፣ አስታራቂና የሁሉ አባት ጋር ልዩ ቆይታ አድርገናል። ረጋ ባለ አንደበት፣ በምጥን ፈገግታና ልስላሴ የታጀበው ቆይታችን በርካታ አዳዲስ ጉዳዮችን ያወቅንበት ነበርና፤ ጨርሶ እንዳያመልጣችሁ ጋብዘናችኋል! #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት! ዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 15 - 2017 | ሰፈር 27 - 1447 Copyright @MinberTV 👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉 / @minbertv1 📍Facebook👉 / minbertv1 📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉 / minber_tv 📍Instagram 👉 / minbertv 📍X / Twitter 👉 / minbertv 📍Website 👉 https://www.minbertv.com

ፈተናና ብሥራት ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት - ክፍል 273 Khemis Mishit

እሽጉ ወለላ - ረሒቀል መኽቱም | የከውኑ ሞገስ (ﷺ) ሲራ | ኸሚስ ምሽት ክፍል 233 Khemis Mishit Ep. 233 #MinberTV

ድግሱ በዛ እና ጉዳይ ይዞን ሄደ! ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ በቢልኮር ፖድካስት ያደረጉት ቆይታ #bilcorpodcast #habesha #bilcor

ሪዝቅ ትፈልጋለህ..? || ድንቅ ትምህርት በሸይኽ አዲል #ustazadil #amharicdawa #ethiopian @UstazAdilAhmed-s

የቁርአንዮች ሴራ ተጋለጠ (Quranists) - ኡስታዝ አቡ ሃይደር ለቁርአንዮች የሰጠው ምላሽ | Ustaz Abu Hayder القرآنيون

የቁርኣን ተፍሲር ሱረቱል ሐሽር ከአያ 11 እና 12 | ክፍል 66 | ሚንበሩል ዒልም | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ #ቁርኣን #ተፍሲር

ጥሩ ሰው እና ንጹህ ውሃ||ኸሚስ ምሽት ||ሚንበር ቲቪ||MinberTV

የተመረጡ ነሺዳዎች ስብስብ || ሁሰኒ ሱልጣን || Husni Sultan || A collection of selected Nashidas

"ሜካፕ ጉድ አፈላ!" — በበዓል እንግዶች መካከል የተነሳው አስገራሚ ፀብ | ጉራማይሌ | Abbay TV

Alemneh wasse I አሜሪካ የከፋ የደረቅ ሌሊት ድብደባ አደረገች!!ኢራንም አፀፌታ ደበደበች።

አለም አቀፍ ብራንድ እንዴት ይገነባል? - Rita Tsehai - S15 Ep185

የአማች እርግማን | ኸሚስ ምሽት ክፍል 217 | የሸይኻችን ሰዓት | Khemis Mishit 217

ህልም እና ፍቺው በኡስታዝ አለላህ መህዲ ! #fyp #viral #foryoupage #viralvideo #motivation @Mubarekpodcast

|| የአላህን ውሳኔ መቀበል || ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

▶️ 10 ቢሊዮን ዶላር! | አቶ ለማ ያዴቻ ማናቸው? |✈️ስለ አየር መንገዱ የተሰማው… | #ethiopia

ጉዞ ወደ ኢስላም | Journey to Islam | የተመዘዘው ሰይፍ | ክፍል 2 | epesod 2 (ኻሊድ እንዴት ሰለመ?)

ብዙ ጊዜዬን ያሳለፍኩት ገዳም ውስጥ ነው ! አስደናቂው የአዩብ አደም ታሪክ || ክፍል -አንድ @Ismail_Tekle @minbertv1 @MinberRecords

ኪታብ ሲነበብ ይበተናሉ! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || በይናት || ክፍል 6

رقية البيت | سورة الفاتحة البقرة الكهف يس الواقعة الرحمن الملك الصافات الدخان الجن الزلزلة الاخلاص,

