በየአመቱ 9.1 ሚልየን ከብቶችን ወደ ውጭ የምትልከው ሀብታሟ ሀገር! How Australia Process 9.1 Million Cattle Every Year
በዛሬው ጉዞዋችን የአውስትራሊያ የከብት እርባታ ሚስጥር በጥልቀት እንዳስሳለን። ከብራዚል እና ከአሜሪካ ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ቁጥር ያለው የከብት መንጋ ያላት አገር፣ እንዴት በየዓመቱ በዓለም ላይ ካሉ አስተማማኝ የሥጋ ላኪዎች አንዷ ሆና ለመቀጠል ቻለች? ከዋና ዋና ከተሞች በሺዎች የሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮች ርቆ በሚገኝ ገለልተኛ የግጦሽ መስክ ላይ የሚመረት ሥጋ፣ እንዴት ተደርጎ በቶኪዮ፣ ሴኡል፣ ሎስ አንጀለስ ወይም ሻንጋይ ወደሚገኙ የምግብ ብፌዎች ይደርሳል? እናስ እንዲህ ያለ ሰፊ የግብርና ሥርዓት ተፈጥሯዊነቱን ሳይለቅ በቴክኖሎጂ ተከሽኖ እንዴት ሊቀርብ ቻለ?እኚህን ጥያቄዎች ጨምሮ ሌሎች ስለ አውስትራሊያ አስደናቂ የከብት እርባታ ኢንደስትሪ ስኬት በስፋት እንቃኛለን። .......................................................................................... #ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary #ethiopianmusic #ethiopiannews #jahnny #abelbirhanu #ceochronicles #ReyotMedia #ethioforumኢትዮፎረም .................................. Follow us on TikTok: / marakiplanet For collaboration and business inquiries: [email protected] https://t.me/Mihret_Ab_14 Support Maraki Planet: https://www.buymeacoffee.com/mihretab 🍿 WATCH NEXT: ► • አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei ► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ ► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ **************************** All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.

አስደማሚው የጃፓናውያን የቢልየን ዶላሮች የእርሻ ቴክኖሎጂ! Japan's High Tech Farm Technologies!

አንድ ነዋሪ ብቻ ያላት የአሜሪካዋ ከተማ│Monowi The Town of One Population!

Alemneh Wasse ንጉሥ ሆይ ፦ #እኛነን'እኮ የምንጠብቅዎ!!

በቀን 61 ሊትር ወተት የምትሰጥ ላም | ቆይታ ከቢሊየነሩ እስክንድር ዮሴፍ ጋር | በድጋሚ የተጫነ ቪዲዮ | business | |Ethiopia | Gebeya

Unbelievable Smart Worker & Hilarious Fails | Construction Compilation #5 #adamrose #smartworkers

መሬማ፡ በየመን ምድር የተረሱት የኢትዮጵያውያን ልጆች አስገራሚ ታሪክ! | Al-Akhdam #merema #tedi_afro #yemen.

ግማሽ ዜጎቿ ቢሊየነር የሆኑባት የአለማችን 2ተኛ ትንሿ ሃገር| | Surprising World’s Richest Country | ሞናኮ አስገራሚ እውነታዎች

ጉደኛዋ የቫምፓየሮች ሀገር ገባሁ Croatia Surprised Me Abel Birhanu vlog

የዘመናችን ድንቅ ወጣት ገበሬ! ከ150 ሺህ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ! | በአጭር ግዜ ሚሊየነር የሚሆኑበት ስራ | ሚሊየነሩ ገበሬ | Gebeya Business

የመጨረሻ ቀን በክሮሽያ 🇭🇷 የሳምሶን ልደት

Ethiopia - የቁጭት ቀብር ተፈፀመ | አንቀፅ 39 ሊሰረዝ…?

የሳውዲ ጉሮሮ የሆነው አስደናቂው የበረሃ የውሃ ቴክኖሎጂ! Saudi Arabia’s Water Miracle!

Cerdo de 120KG al Mercado | 6 Meses de Crianza y Nuevos Lechones

ኡጋንዳ | የአፍሪካ ዕንቁ እና ያልተነገሩ ምስጢሮቿ | UGANDA 🇺🇬 @insightalem

Massive Processing Scale – How Australians Process 9.1 Million Cattle Every Year

ኔዘርላንድስ፦ ከጥፋት ውሃ ጋር ተስማምታ የምትኖረው ብልሃተኛዋ ሀገር!

Transport Millions of Sheep and Cattle This Way - Farmers Raising of Sheep - Agriculture Technology

አፍሪካዊቷ የቅንጦት ሀገር

ከአሜሪካ ወደ ግብርና

