ምንድን ነው ያየነው ?? ብራቮ ስፔይን !! የፈረንሳይ አስፈሪ ጉብዝና የት ገባ ?? አርሰናል የተፈራውን ሊያደርገው ነው??የዩናይትድ ቁርጠኝነት ያስታውቃል!

France 0-2 Spain የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በስፔን አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ለዋንጫ የታሰበችውን ፈረንሳይን ከውድድሩ አሰናብቷል።በተለይ ስፔንን ፈረንሳይን ያቆመችበት መንገድ አስገርሟል። እንመለከተዋለን።