ማሕደረ ዜና፣ መካከለኛዉ ምሥራቅ ደም ጠጥቶ ደም የሚጠማዉ ምድር
የአረብ መሪዎች ይርመጠመጣሉ፣ ኢራን ትፎክራለች።ሐማስ ይሽሎኮሎካል፣ ሒዝቡላሕና ሑቲዎች ይፍጨረጨራሉ።ፍልስጤም ያልቃል።እስራኤል፣ ጠቅላይ ሚንስትር ኔታንያሁ እንዳሉት በረጅም ምህረት የለሽ እጇ፣ ሲሻት ጋዛን፣ ሲያሰኛት ምዕራባዊ ዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻን፣ ሲፈልጋት ሊባኖስን፣ ካሰኛት ሁዴይዳሕን፣ ቴሕራንን፣ ደማስቆን ታጋያለች። ነጋሽ መሐመድ ያጠናቀረውን የማሕደረ ዜና መሰናዶ በአፕል ፖድካስት https://podcasts.apple.com/us/podcast... በስፖቲፋይ https://open.spotify.com/show/5OGVprm... በአማዞን https://music.amazon.com/podcasts/2f5... አሊያም በምትመርጡት የፖድካስት ማቅረቢያ https://pod.link/1788895344 ማድመጥ ትችላላችሁ።

▶︎
DW Amharic ማሕደረ ዜና፣ የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ሥምምነት-የሠላም ጭላንጭል ብርቀት

▶︎
ማሕደረ ዜና፣ የመካከለኛዉ ምሥራቅ እልቂትና የአሜሪካኖች ተቃራኒ መርሕ

▶︎
ማሕደረ ዜና፣ የዓለም ፖለቲካዊ ጉዞ ግራ ወይስ ቀኝ ዘመም?

▶︎
DW Amharic ማሕደረ ዜና፤ የእስራኤል፣ የአሜሪካና የኢራን የጦርነት ማግሥት የጦርነት ዝግጅት

▶︎
DW Amharic የሰኔ 9 ቀን 2018 የዓለም ዜና

▶︎
ኢራን ምንም አይነት የአቋም ለውጥ አላረገችም | ትራምፕ ድርድሩ ቀላል አልሆነላቸውም | Ahadu TV

▶︎
ጠቅላይ ሚንስትሩ ተገለለ፣ ጄኔራሉ በህዝቡ ተዋረደ፣አሜሪካ ልኡኳን ልትልክ ነው፣Zewdu show 160626 የቀጥታ ዝግጅት 170626

▶︎
ፕሮፌሰር መረራ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስላለያያቸው ጉዳይ || "በግልጽ መናገሬ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አልተወደደልኝም" @ethiopian_reporter

▶︎
"ሚስትም ፕሬዚዳንትም እኛ" ፤ የታዬ ዝላይ እና ጌታቸው ረዳ|ETHIO FORUM

▶︎
President Trump meets with Indian Prime Minister Modi at G7 Summit

▶︎
“የዐቢይ አብዮታዊ ዘብ”፣ “ትግሉን እናሸንፋለን” ህወሓት፣ የሚከዱ ጄኔራሎች፤ "141 ተሽከርካሪዎች ወደሙ"፣ የካምፑ ጥቃት፣ ስምምቱና ነዳጅ| EF

▶︎
Ethiopia - የኒውክሌር ሰላዮቹ ግብግብ | የኪም እና ትራምፕ ሰላዮች ድብብቆሽ

▶︎
DW Amharic ውይይት፤በምርጫው ከሚያሸንፈው መንግስት በመጭው አምስት የስልጣን ዓመታት ምን ይጠበቃል?

▶︎
DW Amharic ማሕደረ ዜና፣ የድርድር መሐል ጦርነት፣ የጦርነት መሐል ድርድር---ዜሮ ዉጤት

▶︎
Vance on why Iran deal details haven't been released, gas prices impact and national security

▶︎
Тръмп отстъпи, Израел загуби, Русия чака: Анастасия Гешева за края на старата геополитика

▶︎
Ethiopia - ህወሓት ስለዘመቻው ግልጽ አደረገው፣ "ከጠቅላዩ ጎን ነኝ"፣ የግብጽ ጦር ወደ ሱዳን እየገባ ነው፣ ህወሃትን የከዱት ጄኔራል

▶︎
Trump tells world leaders 'I'M THE BOSS' during G7 meeting

▶︎
"ለድሮን ጥቃቱ 4ኪሎን እንበቀላለን" | የትግራይ ጀነራሎች ወደ ወልቃይት ተንቀሳቀሱ! | ዘመነ ካሴ ለድርድር ከአገር ወጣ? | Ethiopia

▶︎
