የነገ ህይወታችሁን ለመገንባት ዛሬ ማድረግ ያለባችሁ 6 መሰረታዊ እርምጃዎች | How to Build Your Future
ሁላችንም የተሻለ ነገን እንፈልጋለን፤ ነገር ግን የተሻለ ነገ አንድ ቀን በራሱ እንደሚመጣ እናስባለን። እውነታው ግን ህይወት የሚገነባው ዛሬ በምታደርጉት ውሳኔ፣ ተግባር እና ልምድ ነው። በዚህ ቪዲዮ ዛሬን በትክክል ተጠቅማችሁ ወደፊታችሁን ለመገንባት የሚረዷችሁን ስድስት መሰረታዊ እርምጃዎች በጥልቀት እንመለከታለን። የቪዲዮው ይዘት ማውጫ (Chapters): 00:00 - መግቢያ፡ ነገ የሚገነባው በዛሬ ተግባራችን ነው 03:58 - እርምጃ 1፡ አቅጣጫን መለየት (Direction) 16:10 - እርምጃ 2፡ አስፈላጊ ክህሎቶችን ማወቅ (Identifying Skills) 17:42 - እርምጃ 3፡ ወደ እለት ተእለት ተግባር መቀየር (Daily Action) 22:04 - እርምጃ 4፡ ለውጥ የሚያመጣ ሰዓት መመደብ (Dedicated Time) 25:06 - እርምጃ 5፡ ግብረ-መልስ እና ክለሳ (Feedback & Reflection) 30:37 - እርምጃ 6፡ የድግግሞሽ ኃይል (Repetition) 34:36 - ማጠቃለያ እና ቀጣይ እቅዶች ተጨማሪ ድጋፍ እና ሜንቶርሺፕ፦ በነዚህ ነጥቦች ዙሪያ ወይም በህይወት ክህሎት ላይ ተጨማሪ ድጋፍ እና የሜንቶርሺፕ (mentorship) እገዛ የምትፈልጉ ከሆነ በውስጥ መስመር ልታገኙኝ ትችላላችሁ። አብረን ለመስራት ዝግጁ ነኝ ጠቃሚ ሊንኮች፦ 🔹 Telegram: https://t.me/BeteVerse 🔹 Instagram: / bete_mengistu ባለፈው ቪዲዮ ያወራንበት ሃሳብ፦ [ • የዛሬ 5 አመት ህይወታችሁ ምን እንደሚመስል ማወቅ ትፈልጋላችሁ? |... ] ለተጨማሪ ጠቃሚ የህይወት ክህሎትና የአእምሮ ዝግጅት ቪዲዮዎች ሰብስክራይብ በማድረግ የ Bete Mengistu ቤተሰብ ይሁኑ\! #selfimprovement #mindsetquotes #motivation #BeteMengistu #habesha #habeshamotivation #success #futurebuilding #dailyhabits #mentorship

የዛሬ 5 አመት ህይወታችሁ ምን እንደሚመስል ማወቅ ትፈልጋላችሁ? | How to Predict Your Future

Nahost-Experte: Es wird uns am Nötigsten mangeln

How Meditation Changes Your Life? (Translated by Dr. Richard Davidson)

የዝምታ አስደናቂ ምስጥሮች፡ ማውራት በማይጠቅምበት ጊዜ የስኬት ቁልፍ |The Power of Silence |Frank growth | inspire Ethiopia

ሕይወት የሚቀይር ድንቅ ትምህርት! #sibket #ethiopia #abagebrekidan #mezmur

Consistent ለመሆን መረዳት ያሉብን ወሳኝ የአእምሮ ሚስጥሮች | Build a Better System

ደካማ ጎንህን እንደሱዋ ማንም አያቅም| ታጀግንሀለች

Mindset Is Everything! | That Can Change Your Life Forever | Jim Rohn Motivational

Surah Al Baqarah Full سورة البقره | Relaxing Calming & Heart Touching Quran | Zikrullah TV

What Happened in Ethiopia's Parliament Today? Abiy Ahmed vs. Desalegn Chane | ደሳለኝ ጫኔ | የአብይ አህመድ

ክረምታችሁን ወደ ገንዘብ የምትቀይሩበት መንገድ | ለተማሪዎች

Ethiopia- "ወደቡን ተረከቡን!"ጠቅላዩ ሀሳባቸውን ቀየሩ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

Best Prayers To Fall Asleep | Peaceful Bible Sleep Talk Down To Invite God's Presence

30 Years of Business Knowledge in 2hrs 26mins

አሁን ባለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ የተደበቁ የቢዝነስ እድሎች... ማንም የማይነግራችሁ እውነት!

እንድትሰማት ነውየፈለገችው፣ ግዜ ስጭው ለብቻው|What makes a Man and women happy in relationship

geht`s los ? Folge 1467

በዚህ ክረምት ህይወታችሁን ሙሉ በሙሉ የሚቀይሩ 7 የጠዋት ልምዶች! | 7 Morning Habits To Success | Inspire Ethiopia | Shanta

40Hz Binaural Gamma Waves - Ultra Deep Concentration

