ከእስልምና ወደ ክርስትና የተቀየረችው ሀያት ምን ሆነች? | Loza Podcast | Hayat Reaction Video
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናላችን ቤተሰቦች! ዛሬ በበይነመረብ ላይ ትልቅ መነጋገሪያ እና አነጋጋሪ ስለሆነው የ"ሎዛ ፖድካስት" እና የሀያት ቪዲዮ አጠቃላይ እውነታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሀያት በሎዛ ፖድካስት ላይ ቀርባ ከእስልምና ወደ ክርስትና እንዴት እንደተቀየረች የተናገረችው ታሪክ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኖ የነበረ ቢሆንም፣ ቪዲዮው ከወጣ በኋላ በቲክቶክ ገጿ ላይ ብቅ ብላ "ድምፁም ምስሉም የኔ ነው፤ ግን መቼ እና እንዴት እንደተናገርኩ አላውቅም" ማለቷ ጉዳዩን ይበልጥ ውስብስብ እና ሚስጥራዊ አድርጎታል። ሀያት በእውነት ተገዳ እና ተፈራርታ ነው የካደችው? ወይስ ነገሩ ሁሉ የተደራጀ ማጭበርበር ነው? በቪዲዮው እና በድምፅ የተቀነባበረ (AI/Deepfake) ነገር አለ ወይስ እራሷ እየሸሸች ነው? በዚህ የቪዲዮ ትንታኔ እና ሪያክሽን (Reaction) ላይ እያንዳንዱን ነጥብ በማስረጃ እና በጥንቃቄ እንፈትሻለን። እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ትላላችሁ? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ አድርጉ! ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። #የሀያትእውነት #ከእስልምናወደክርስትና #EthiopianPodcast #ViralEthiopia #Ethiopia #HabeshaTikTok #EthiopianTruth #የፖድካስትውሸት #MuslimEthiopia #HabeshaViral #LozaPodcast #Hayat #EthiopianPodcast #HayatReaction #EthiopianTikTok #አነጋጋሪውቪዲዮ #ሎዛፖድካስት #ሀያት #Ethiopia #ReactionVideo #ViralEthiopia

"ረድኤት ከሀያት ይልቅ ስለ ኢስላም በደንብ ታውቃለች !" አወዛጋቢዋ ሀያት/ረድኤት @Mubarekpodcast

ሎዛ ሚዲያ በመጨረሻ እውነቱን ተናገረ / loza media ሀያት መሀመድ

🔴የኮሜዲያን እሸቱ ይድረሱልኝ ጥሪ እና ብዙዎችን ያስቆጣዉ የአምለሰት ንግግር | Dallol Entertainment

ለእሸቱ ማን ቆመለት / eshetu donkey tube መጨረሻው ምንድነው

አስገራሚ ታሪክ🤔🤔❓ ከስልምና ወደክርስትና መታ የሚአፈካኤል ወዳጅ ስትሆን‼️

ቻሉት እንግዲህ | እፎይ_efoyበሉ

ቲክቶከር ቴዎድሮስ ሸዋንግዛው ስለ፡ "ሆነ ተከናወነ" ከጀርባው ያለው እውነተኛ ታሪክ | እንደወረደ 7 ENDEWEREDE 7

የእግዚአብሔርን ፍፁም መውደድ የምትረዱበት ድንቅ ቪዲዮ

ኢትዮ ፎረም ዛሬ ተመለሰ ምን ነበር የሆነው ? | ኢትዮ ፎረም ዛሬ ተመለሰ ምን ነበር የሆነው

Mestyat Betna | ሓያል ቁጠዐ ሰዓረ ኣብ ልዕሊ ኤርትራውያን ዩቱበራት

መስኪ በድጋሜ በሳቅ ገደለችን! | የዛሬው ደግሞ ይለያል! | Meskerem Kebede #marakiweg #lifestyle

ፍቅርሽ ማረከኝ ወይስ ፍቅር ማረከኝ ? የተፈጠረው ምንድነው ?

የሠርጌ ለታ ሳሥተናግድ ሱሪየ ላይ ወጥ ተደፋ፣እሷ ደግሞ ማታ አባቴ ናፈቀኝ መልሱኝ አለች #meseshow #eyuchufa #abbay_tv #habesha

ፈሴን ፈስቼ ፀሎት ባደርግ ምንችግር አለ እስልምና ይበድላል

ነሽነሽ ብሂወት ኤርትራውያን ክስብ ዝሕተቱ ኢዩ, ኣስተውዕል ኤርትራዊ ብተመልከተልይ ንኤርትራዊ ንምድናን ዝገብሮ ዘለዎ ቶንኮል ኢዩ

#ethiopia አዲስ ሃይማኖት ይዘው መጡ #habesha #ethiopia

Affini full movie/አፊኒ አዲስ አማርኛ ፊልም

እሸቱ የሆነበት ምንድነው / donkey tube መጨረሻ / ሰዎቹ ይባረሩ ይሆን

RESTORE YOUR PRAYER ALTAR BEFORE IT'S TOO LATE | Apostle Joshua Selman. #apostlejoshuaselman

