ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - ሰኔ 01/2018 | Gebeya Sport | Dollar Exchange
📌 ትኩስ እና ተዓማኒ ሰበር መረጃዎችን በፅሁፍ ለማንበብ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ! በቪዲዮው ከሰማችሁት በተጨማሪ ዝርዝር ዘገባዎችን፣ ሰነዶችን እና ወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮችን በድረ-ገጻችን ላይ መጫን ጀምረናል። አሁኑኑ ሊንኩን በመንካት ትኩስ መረጃዎችን ያግኙ፡ 👉 https://gebeyaethiopia.com ገበያ ሚዲያ - ከዜና በላይ ጥልቅ ትንታኔ! በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል:: ከሃገር ውስጥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውስጥ የክልላዊ ጄት አውሮፕላኖች ግዥ ውሳኔ ሊያሳልፍ መሆኑ ተገለፀ። ከውጭ እስራኤል ከተኩስ አቁም ስምምነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢራን ወደ ሀገሪቱ የሚሳኤል ጥቃት ካደረሰች ከአንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የአፀፋ እርምጃ ወሰደች። የሳውዲ አረቢያ የሲቪል መከላከያ ባለስልጣናት በማዕከላዊ ግዛቶች የአደጋ ጊዜ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ደወል አሰሙ። ፕሬዚዳንት ትራምፕ አሜሪካ በኢራን እስር ቤቶች ውስጥ ስለሚገኙ አሜሪካውያን የሚያሳይ ትክክለኛና ዝርዝር መረጃ የላትም አሉ። ቱርክ "በሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ ውስጥ የተጠመዱ የባህር ላይ ፈንጂዎችን ለማፅዳት ዝግጁ ነኝ" አለች። ከየመኑ ሁቲዎች በተተኮሰ ሚሳይል ምክንያት በማዕከላዊ እስራኤል የማስጠንቀቂያ ሳይረን ተሰማ። In today's current news update, we bring you the following major headlines: Domestic News • Ethiopian Airlines has announced that it will make a decision on the purchase of regional jet aircraft within the next three months. International News • Israel took retaliatory action less than an hour after Iran launched a missile attack on the country, marking the first such incident since the ceasefire agreement. • Saudi Arabia's Civil Defense authorities have sounded emergency early warning sirens in the central provinces. • President Trump stated that the United States does not have accurate and detailed information regarding Americans held in Iranian prisons. • Turkey announced, "We are ready to clear naval mines deployed in the Strait of Hormuz." • Warning sirens were activated in central Israel due to a missile fired by Yemen's Houthi rebels. #GebeyaMedia #GebeyaNews #GebeyaPodcast #EthiopianAirlines #AviationNews #MiddleEastConflict #IsraelIran #SaudiArabia #USForeignPolicy #Turkey #Houthi #BreakingNews #GlobalNews

ኢራን በእስራኤል ላይ ያደረሰችው አስደንጋጭ ጥቃት እና የዶናልድ ትራምፕ ጠንካራ ምላሽ Ahadu TV

Ethiopia - እንደተፈራው ተኩሱ ተጀምሯል (የኢሳያስ እግር)

''እስራኤል አሜሪካን እየሰለለች ነው''ያልተጠበቀው የኤጀንሲው ሪፖርት! | “Israel Spying on America”- DIA!

ሰኔ 01 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የቀጥታ ሥርጭት

ይህ ታሪክ ብቻ አይደለም ተአምር ነው #ethiopianpodacst #story#habesha #podcast #ታሪክ

የሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም የምሽት ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት | Live | Ethiopia | @NBCETHIOPIA

እስከዛሬ ያልሰማነውን ጉድ ዘረገፈችው ! African poverty and aid organizations

እስራኤል የትራምፕን ማስጠንቀቂያ በመጣስ የኢራንን የነዳጅ ተቋም ደበደበች | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

ሰበር ዜና - የተፈራው ሆነ እስራኤል ወደ ኢራን ተኮሰች ሚሳኤሎች ዘነቡ

Lualawi ሉዓላዊ/የባሕርዳር ድሮን ማረፊያ ወደ 3 አደገ /ቅዳሜ ዕለት ብቻ 4 ወታደራዊ የጭነት በረራዎች ወደ ኢትዮጵያ/ሰኔ እና ሰኞንተስፋ ሲያደርጉ

ኦፕሬሽን ናስር! ኢራን ከባድ ዘመቻ ጀመረች! ሁቲዎች ቀይባህርን አናወጡ! የእስራኤል ጀቶች ተነሱ! ኔቶ ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ #iranisraelwar #usa

ሰበር፣ የሕወሓት ጸረ ድሮን ውሀ በላው | ታንኮች ወደ ወልቃይት ተመሙ | የኢሳያስ ቅንጡ ጄት| Ethiopia

በፋኖ ታጣቂዎች የእርስ በርስ ግጭት! ከፍተኛ አመራሮች ተገደሉ!

OMN: “ጽምዶ” በወለጋ፣ የጽንፈኛው ፋኖ አዛዥች በወለጋ፣ የአርሲና ወለጋ ጥቃት

ሰኔ እና ሰኞ ገጠመ : ኢሳያስ ለምን ወደ ግብፅ ሄዱ : የስምረት የትግል ጥሪ

The Untold Story of Anchinalu Dessie | Dubai Marathon 2026 Champion | አዲሷ የማራቶን ሩጫ ንግስት አንችናሉ ደሴ

የዩክሬንና የኢራን የድሮን ውጊያ ተረክ ሚዛን Salon Terek

የጀኔራሉ መገደል ምን ይናገራል? ፤ ‘’ፅምዶን ቀምተናቸዋል’’ ጀኔራሉ |ETHIO FORUM

ተጠባባቂ ጦሩና ፋኖ፣ ከሽራሮ ካይሮ የኢሳያስ ጉዞ፣ አዲስ የሚሳኤል ጦርነት፣ የኮሚሽኑ የአርሲው ሪፖርት፣ "100 ኪ.ሜ ራዲየስ" |EF

