80 ኩባንያዎች በምዝገባ ላይ ናቸው! /Ethio Business
''Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡ EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #ethio_business Follow us on: tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv.

ደላሎች በአክሲዮን ገበያ እንዴት ይረዱናል ? EP - 17

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ክፍል 1

በኢትዮጵያ አክሲዮን ገበያ እንዴት መመዝገብ ይቻላል? /Ethio Business

ሳይሰሩ መብላት ወንጀል ነው - Zenebe Ferew- S15 Ep186

//የሻይ ሰአት// "አዲስ ህመም ላይም ሆኖ ጂጂን ለመርዳት እየተንቀሳቀሰ ነበር ... የአሸናፊነት ሙሉ ህይወት ኖሯል!" //በቅዳሜን ከሰዓት//

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ | ክፍል 1|

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ክፍል 2

"ሰላም፣ዴሞክራሲና ልማት በትግራይ" የሚዲያና የማህበረሰባዊ አንቂዎች ሚና! @NBCETHIOPIA

የምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡላቸው ጥያቄዎች

"ትዳሬን ያገኘሁት ከስቴዲየም ነው" አዳነ ሽጉጤ እና ኢትዮጵያ ቡና! |ዘጠናዎቹ(90s) #artstvworld #EthiopiaCoffee

በቀን 17 አስክሬን ወደ ኢትዮጵያ ተልኳል.... የመጤ ጠል ችግር በደቡብ አፍሪካ መጨረሻዉ ምንድነዉ ከፓስተር ዶ/ር ሳሙኤል ጌታቸዉ| Seifu on EBS

ሁሉም Narcissist (ናርሲሲስት) ናቸው? | Meselal Live EP. 03 | Narcissism Q&A | Meselal Tube | Geta Walelign

ዐቢይና ህወሓት “አራምባና ቆቦ”፣ ጌታቸው “ወደ አዲስአበባ ኩብለላ”፣ ፓርላማው የረሳው ጦርነትና ጄኔራሉ በግንባር፣ ብልፅግና የከለከለው ሪፖርት | EF

//የቤተሰብ መገናኘት// "ሳላስታምማት ... ሳልቀብራት የናፈቀችኝ እናቴ የት ናት"😭😭 //በቅዳሜን ከሰዓት//

መቆያ - የታመመችዋ አሜሪካ በናዚዎች ተፈወሰች – በእሸቴ አሰፋ

በምርጫው ያልጠበቃችሁት ሽንፈትና ድል ያገኛችሁት የት ነው? ከኢዜማ መሪ ኢዮብ መሳፍንት ጋር የተደረገ ቆይታ

ኢኮኖሚያችን ባለመነጋገር ውስጥ እየወደቀ ነው! - Nuredin Hassen - S15 Ep178

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰላም ጥሪ፣ ሰኔ 30, 2018 What's New July 07, 2026

የአሜሪካ የድል ቀን እና የአያቶላ አሊ ካሜኒ የቀብር ቀን መገጣጠም ታስቦበት ይሆን ? Ahadu TV

