🔴 የቀጥታ ሥርጭት፦ ሕዝብን ከዘር ፍጅት፣ ኢትዮጵያን ከመፍረስ አናድን! | Negari TV
የኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ (Ethiopian Solidarity Movement) ያዘጋጀው ልዩና ወቅታዊ ጉባኤ አሁን በቀጥታ ሥርጭት መተላለፍ ጀምሯል! በነጋሪ ቲቪ (Negari TV) አብረውን ይከታተሉ! በዚህ ጉባኤ ላይ ታዋቂ ምሁራንና ተመራማሪዎች ጥናታዊ ፅሁፎችን የሚያቀርቡ ሲሆን፣ ማህበረሰባዊ ውይይቶችም ይደረጉበታል። የዕለቱ ተፅዕኖ ተናጋሪዎች እና አቅራቢዎች፦ ዶ/ር ባየገን ቢሻው - ሊቀመንበር ፕ/ር ግርማ ብርሃኑ - የጥናት አቅራቢ ዶ/ር ሰናይት ደረጀ - የጥናት አቅራቢ ረ/ፕ ሚካኤል ሚሊዮን - የጥናት አቅራቢ አቶ ኤፍሬም ማዶሮ - የጥናት አቅራቢ ረ/ፕ ትንሣኤ ገ/ፃዲቅ - የጥናት አቅራቢ አቶ ግርማ ዋከና - የውይይት አስተናጋጅ ወ/ሮ ማርታ መንግሥቱ - የውይይት አስተናጋጅ The crucial and timely conference organized by the Ethiopian Solidarity Movement (ESM) is starting right now! Watch it LIVE on Negari TV! Theme: "Saving the People from Genocide and Ethiopia from Disintegration" This high-level event features insightful research presentations and panel discussions from prominent Ethiopian scholars and intellectuals addressing the current national crisis. Featured Speakers & Moderators: Dr. Bayegen Bishaw - Chairman Prof. Girma Berhanu - Presenter Dr. Senait Dereje - Presenter Asst. Prof. Michael Million - Presenter Mr. Ephraim Madoro - Presenter Asst. Prof. Tinsae G/Tsadik - Presenter Mr. Girma Wakina - Moderator Mrs. Martha Mengistu – Moderator #Ethiopia #NegariTV #EthiopianSolidarityMovement #ነጋሪቲቪ #ኢትዮጵያ #SaveEthiopia #EthiopianPolitics #LiveStream #ESM #EthiopianNews #LiveConference #StopGenocide #LiveNow

አዲስአበባ የተበተነው ወረቀት/የከሸፈው የብሔረሰቦች ሰልፍ በሸገር/''ፌደራል ኤርትራን ከትግራይ ያስወጣ'/ብልጽግና የኩምሩክ ድልድይን አፈረሰ -7-18-2026

Deep Inside Africa's Most Brutal & Secretive Dictatorship 🇪🇷

ህገወጡ የህወሓት ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚፈፅመውን አፈና እና ጭቆና የሚያወግዘው ሰልፍ _@NBCETHIOPIA

የቄሳርን ለቄሳር || በመተማ የተፈጠረው አሳሳቢ ጉዳይ || የህውሃት ቀብር በትግራይ ልጆች ሲፈጸም

Anchor Media ብልጽግና ያዘጋጀው የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ፥ ብልጽግና ያዘጋጀው የምክክር ኮሚሽን

ዑደት ኣልቡርሃን ናብ ኤርትራን፥ ዕላዊ ክግበር ትፅቢት ዝግበረሉ ወታደራዊ ፅምዶ ክንፈ ገብረዮያህንስ ምስ ኣቤል ገብረመድህን #ብራኸ_እዋናዊ

ስለሀገር - "ከእንግዲህ በኢትዮጵያ ላይ የሚያንዣብቡ አሞራዎች በርሃብ ይሞታሉ እንጂ ቅንጣት አያገኙም"። | SileHager | Dialogue |

හිටපු පොලිස්පති මරණය ඝාතනයක්ද ? සියදිවි හානි කරගැනීමක්ද? VVIP ලා ගෙනියන නියමුවෝ අයිස් ගහලා මාට්ටු.

የራያ ቆቦው ውጊያ፡ የመሪዎቹ ግድያ | የሕወሃት ውሳኔና የአዲስ አበባው ሰልፍ | የሱዳን ድንበር ውጥረት ኢሳያስ

Alemneh Wasse #የዶንኪትዩብ ዕጣፈንታና #እኛ!!

ታዲያስ አዲስ ... ሐምሌ 11/ 2018 ዓ.ም ! || Tadias Addis

ATV Asena፡ መጠንቀቕታ ካብ ኣዲስ ኣበባ / ምንቅስቓስ ሰራዊት ናብ ትግራይ / ጌታቸው ካብ ኣማኻሪ ናብ ሰልፈኛ - ጻድቃን ካብ ጀነራል ናብ ዘብዐኛ!

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መግለጫ

#የብልጽግና ተጋሩ ሰልፍ!! #ጽምዶ የአፍሪካ ቀንዱ ሚሳይል!!

The Professor Who Taught People How To Think (1962)

'He's Weak': Tucker Carlson on How Trump Failed America | The Mishal Husain Show

የሰላም ወሬ በአዳራሽ፣ የጥይት ድምፅ በክልሎች ! Ethiopia | ነጋሪ ቲቪ | Negari TV

The BEST of Faraway Village Traditional Mountain Cooking In 4K!

ኣዲስ ኣበባ ምኻድ ተኸልኪሉ ድዩ?

