🛑 የሰንበት ቤት 🛑 | ዘኆኅተ ብርሃን መዝሙር አልበም ቁጥር 1 | ኆኅተ ዜማ
የሰንበት ቤት የሰንበት ቤት መጠለያችን ነሽ መማሪያችን መጠለያችን ነሽ እኛ እና አምላክን ያገናኘሽ በኃጢአት ስንኖር በዓለም ተበታትነን በአለማወቅ ጉያ በጨለማ ሰጥመን ኑ ልጆቼ ብለሽ መክረሽ ሰብስበሽን በፍቅር ታቅፈሽ መጠለያ ሆንሽን ምስጢረ ሥላሴ ነገረ ማርያምን ዶግማ እና ቀኖና ትውፊት የአባቶችን እያቀረብሽልን ጥዑም ቃል ስንበላ ዘመኑ ተሰልቶ አስራአራት ሞላ ሰው እንዳይሳሳት ትውልድ እንዳይጠፋ ወንጌል የምስራች በዓለም እንዲስፋፋ አባቶች ባርከውሽ ያቆሙሽ በጸሎት የድኅነት መስክ ነሽ ሰንበት ትምህርት ቤት የአቡነ ቴዎፍሎስ የሕይወት አሻራ የእነ ሀቢብ ጊዮርጊስ የተጋድሎ ሥፍራ እኛም አንለይም ከግንድሽ ቅርንጫፍ ከአባቶቻችን ጋር ስማችን እንዲጻፍ

▶︎
መዝሙረ ማኅሌት ቅጽ አንድ የሰ/ት/ቤቶች መዝሙር ስብስብ

▶︎
ዘኆኅተ ብርሃን ሙሉ የመዝሙር አልበም | ቁጥር 1

▶︎
🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

▶︎
የአሁን ዋና ዋና መረጃዎች DerPress News June 8,2026

▶︎
ሰንበት ትምሕርት ቤት እንወድሻለን

▶︎
አትጨነቁ|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket

▶︎
ቸርነትህ ብዙ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | የዘማሪ አሸናፊ ተሾመ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

▶︎
አንቺን ብቻ ቤተልሄም | Anchi Bicha Betelhem @21media27

▶︎
"እምኀበ አቡሁ" አዲስ ዝማሬ /በኆኅተ መንግሥተ ሰማያት ሰንበት ትምህርት ቤት

▶︎
🔴" ደመቀ አበራልን" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ | መዝሙር ያሬድ እና ቅድስት | ሠርግ | Arganon Production @ZegolaLiveSound

▶︎
ልቧ የደማው ሐና - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ | @Meba_tv

▶︎
🛑እንዳልጮህን ተቆጠርን 👉በአርሲ ለተገደሉት ግንቦት 29 ወላይታ ሶዶ @Eliyab_mezmur

▶︎
Ethiopia እለተ ሰኞ ሰኔ 01/2018 ሰበር መረጃዎች #AnchorMedia #EthiopiaNews #AnchorFanoNews #Fano 08 June 2026

▶︎
Praises of Mary || ውዳሴ ማርያም

▶︎
ወዳንቺ የመጣው | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት - ጃን ያሬድ

▶︎
ከሞቀው ቤቷ ወደ ገዳም ማን ያደርገዋል ? #orthodox

▶︎
THE SEVEN CURTAINS || ሰባቱ መንጦላዕት

▶︎
ሰንበት ትምህርት ቤት እናት (senbet tmhrt bet enat)ነብስን ሃሴት የሚያደርግ ዝማሬ በፍኖተፅድቅ ሰ/ት/ቤት አባላት

▶︎
