ቅዱስ ሚካኤል 🟢እንኳን ለሊቀ መላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤልክብረ በዓል አደረሳቹ እንዲሁም ለአቡና 🟡ሳሙኤል ዘዋልድባ 🔴ለጥር 12 ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን

Join this channel to get access to perks:    / @yekidusanzekere   'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው'' ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ:: መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።

ገድለ አቡነ ሐብተ ማርያም Abune Habtemariam | ከገድላት አንደበት | EthiopianOrthodox | የቅዱሳን ታሪክ | MahibereKidusan
▶︎

ሩፋኤል📮ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል ዘወርኃ ሴኔ 13 ስንክሳር ጳጉሜ @MegabeBerekete#ethiopianorthodoxtewahdochurch #saintmarys

📌 እንኳን ለሊቀ መላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል አደረሳቹ 📌 ለአቡና ሳሙኤል ዘዋልድባ ለጥቅምት  12 ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን አደረሳችሁ 4K

🛑LlVE ደማቅ የምሽት ጉባኤ ቀጥታ ከሲኤምሲ ደብረ ጽባሕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን።

ቅዱስ ሚካኤል ልዩ የመዝሙር ስብስብ | Kidus Mikael Orthodox Mezmur Collection

የሰኔ ጎልጎታ
▶︎

የሰኔ ጎልጎታ

ye kudus rufa,el mazmur
▶︎

ye kudus rufa,el mazmur

ቅዱስ ሚካኤል ሰኔ 12
▶︎

ቅዱስ ሚካኤል ሰኔ 12

ድርሳነ ሚካኤል📗እንኳን ለሊቀ መላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል አደረሳቹ እንዲሁም 🟡ለአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ 🔴ለሰኔ 12 ስንክሳር ዝክር

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ተወዳጅ መዝሙሮች/yekidus micael mezmur collection/@habtegebriel19

❤️Live#ታላቁ የኪዳን ፀሎት ተጀመረ#ከሲኤምሲ ሚካኤል#ስብከት#መዝሙር #ማኅሌት#ኪዳን#ቅዳሴ#from Saris Abo#EOTC#ሰኔ 12/2018

የመስቀል አጥር ጸሎት ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 29 December 2023

ጽዮንማርያም አስትርዕዮ እንኳን ለአስትርዕዮ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም 📒መልክአ ማርያም 📕ለጥር 21 ስንክሳር ለሚታሰቡ ቅዱሳን መታሰቢያ ክብረበዓል

ልደታ ለማርያም ❣️እንኳን ለታኅሣሥ 1 ለልደታ ለማርያም ለቅዱስ ራጉኤል ለቅዱስ ኤልያስ መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሳችሁ

የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች
▶︎

የቅዱስ ሚካኤል መዝሙሮች

🅾️ ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ሩፋኤል ድርሳነ ገብርኤል ድርሳነ ራጉኤል ድርሳነ ሳቁኤል ድርሳነ አፍኒን የማኅበረ መላእክት ድርሳን @arone-vlog #eotc

መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ  ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]

ሰይፈ ሥላሴ Seyefe selase ዘዘወትር ሰይፈ ሥላሴ 📗የሰኞ 📒የማክሰኞ 📕የረቡዕ📗የሐሙስ📒የዓርብ📕የቅዳሜ📗የእሁድ📒ሰይፈ መለኮት📕መልክአ ሥላሴ

አርጋኖን ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 10 june 2024