ICT Grade 7 Unit 3: Computer Software & MS Word Tutorial (In Amharic)
ICT Grade 7 Unit 3: Computer Software & MS Word Tutorial (In Amharic), የ7ኛ ክፍል አይሲቲ ምዕራፍ 3 | ስለ ኮምፒውተር ሶፍትዌር እና MS Word አጠቃቀም በዚህ ቪዲዮ የ7ኛ ክፍል ICT የትምህርት መጽሐፉን ምዕራፍ 3 (Unit 3) ማለትም "Computer Software" (የኮምፒውተር ሶፍትዌር) በዝርዝር እንማራለን። በዚህ ቪዲዮ የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- የኮምፒውተር ሶፍትዌር መግቢያ፡- ሶፍትዌር ምንድን ነው? ከሃርድዌር በምን ይለያል? ሲስተም ሶፍትዌር (System Software)፡- ስለ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (Windows)፣ ዩቲሊቲ ፕሮግራሞች እና ቋንቋ ተርጓሚዎች ማብራሪያ። አፕሊኬሽን ሶፍትዌር (Application Software)፡- ወርድ ፕሮሰሰር፣ ስፕሬድ ሺት (Excel)፣ ዳታቤዝ እና ግራፊክስ ሶፍትዌሮች። የሲስተም እና አፕሊኬሽን ሶፍትዌር ልዩነት። ማይክሮሶፍት ወርድ (Microsoft Word)፡- እንዴት መክፈት፣ ሴቭ (Save) ማድረግ እና መዝጋት እንደምንችል እንዲሁም ስለ ወርድ የስራ ገፅ (Environment) ማብራሪያ። ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ለ7ኛ ክፍል ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ለተጨማሪ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! ms word full course { • MS Word Full Course in Amharic – From Begi... } #ICTGrade7 #ComputerSoftware #MSWordTutorial #የ7ኛክፍልአይሲቲ (Grade 7 ICT) #የኮምፒውተርትምህርት (Computer Education) #ማይክሮሶፍትወርድ (Microsoft Word)

ICT grade 7 in Amharic part 6 -Logic Oriented Graphics Oriented /ICT የሰባተኛ ክፍል፟ 6 በአማርኛ

Word Advanced Tutorial

የ8ኛ ክፍል አይሲቲ ምዕራፍ 4፡ ስለ ኢንተርኔት በዝርዝር | Grade 8 IT Unit 4: Internet

ict grade 7 unit 4 || Introduction to the Internet | Grade 7 IT Unit 4 | Full Guide (Ethiopia)

እንግሊዝኛን ከ ዜሮ ጀምሩ:ትምህርት 1:ሰላምታ እና ትውውቅ English from Zero Beginners:Greetings and Introductions

Word Beginner Tutorial

Ethiopia- "ወደቡን ተረከቡን!"ጠቅላዩ ሀሳባቸውን ቀየሩ Leza Tv I Terek Mizan I Feta daily

What Happened in Ethiopia's Parliament Today? Abiy Ahmed vs. Desalegn Chane | ደሳለኝ ጫኔ | የአብይ አህመድ

ከአነጋጋሪው ቤተሰብ ጀርባ ያልተነገረው ድንቅ ታሪክ! | WARYT #marakiweg #lifestyle

12 ዓመት የለፋሁበት ትዳሬ በክህደት ፈረሰ! ለልጆቼ ስል ብዙ ታግያለሁ #shegerinfo #meseretbezu Ethiopia

Deep Focus Music | Beat Procrastination & Restore Motivation | Beta Monaural Beats

Computer & Technology Basics Course for Absolute Beginners

3,000,000 ብር በ አንድ ቀን ውስጥ 🇮🇩 || How much we spent in Bali $$

//የሻይ ሰአት// "አዲስ ህመም ላይም ሆኖ ጂጂን ለመርዳት እየተንቀሳቀሰ ነበር ... የአሸናፊነት ሙሉ ህይወት ኖሯል!" //በቅዳሜን ከሰዓት//

Ethiopia | ከባድ የፓርላማው ሙግት | Abiy Ahmed | pm abiy ahmed speech today parliament

የአያቶላህ ቀብር ላይ ጉድ ታየ ተረክ ሚዛን Salon Terek

C Programming Tutorial for Beginners

Feel Better, Work Faster | Energizing Focus Music with Beta Isochronic Tones

የከሸፈው የሕወሓት መንገድ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

