"ብዙ ፍሬ ማፍራት" ክፍል 1 ,ሐዋሪያው ፍፁም ወ/አረጋይ ,2014 በአዲስ አበባ ቤተክርስቲያን አገልግሎት

“በሚመጡት ቀናት ያዕቆብ ሥር ይሰዳል፤ እስራኤልም ያቈጠቍጣል፤ ያብባልም፤ በፍሬያቸውም ምድርን ሁሉ ይሞላሉ።” — ኢሳይያስ 27፥6 (አዲሱ መ.ት) እግዚአብሔር ይሄን ቃል ለምን ተናገረን? [ ] 1- ያዕቆብ ማለት አታላይ አሰናካይ ማለት ነው። ያዕቆብ ያላረፈ ሰው በረከትና እረፍት ፍለጋ የሚንከራተት ሰው ምሳሌ ነው። ያዕቆብ ሥር ካልሰደደ ማፍራት አይችልም። ሥር ለመስደድ የሚያስፈልገው እምነት ነው። ኤርምያስ 17 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ “ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። ⁸ በውሃ ዳር እንደ ተተከለ፣ ሥሩንም ወደ ወንዝ እንደ ሰደደ ዛፍ ነው፣ ሙቀት ሲመጣ አይፈራም፤ ቅጠሉም ዘወትር እንደለመለመ ነው፤ በድርቅ ዘመን አይሠጋም፤ ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።” የያዕቆብ ስም መለወጥ አለበት። ስሙ እስራኤል ይባል። እስራኤል ማለት ልኡል፣ ብርቱ፣ ጉልበታም ማለት ሲሆን ያረፈ ሰው ምሳሌ ነው። ያዕቆብ ሥር ሲሰድ ስሙ እስራኤል ይባላል። ያረፈ ሰው ሥር የሰደደ ሰው ፍሬ ያፈራል። ዮሐ.15:1-18 በአዲስ ኪዳን እንደ ቅርንጫፍ በወይን ግንዱ በእየሱስ ሥር እንድንሰድ ይገባል። ክርስቶስ ሁሉ በሁሉ የሆነ ምንጫችን ነው። በእርሱ በክርስቶስ በእውነተኛው የወይን ግንድ ላይ ካልተጣበቅን (ሥር ካልሰደድን) ሚፈለገውን ፍሬ ማፍራት አንችልም። ቆላ.2:6 እውነተኛ የወይን ግን ካለ ትክክል ያልሆነ የወይን ግንድም ስላለ ትክክለኛውን እንምረጥ፤ እሱም ክርስቶስ ነው። ጌታ ቅርንጫፎች ናችሁ ሲለን ትልቅ በረከት ኘው። ያ ብቻም ሳይሆን የማፍራት ሃላፊነትም ጭምር ነው። ፍሬው ምንድነው? ፍሬው አንድ ነው እርሱም ፍቅር ነው!! አንድ ዛፍ አንድ አይነት ፍሬ ብቻ እንደሚያፈራ እንዲሁ እኛም ለሁሉ የሚሆን ፍቅር የመስጠት ሃላፊነት አለብን። ሕይወታችን ለሁሉ የሚማርክ የሚጠቅም ሊሆን ይገባል። ያንን ነው በብዙ እንድናፈራ ጌታ የሰጠን።

"ብዙ ፍሬ ማፍራት" ክፍል 2 ,ሐዋሪያው ፍፁም ወ/አረጋይ ,2014 በአዲስ አበባ ቤተክርስቲያን አገልግሎት
▶︎

“ብልጽግናን ያለመታገል ወንጀል?” | “ጥቁር እና ነጭ ባንዳ”? | ማሲንጋን ያስከፋው አቋም? | ከኪዳነ አመነ ጋር። 06/27/2026

የማያዳግም መልስ // ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ? // ጥያቄና መልስ ክፍል 02

አራቱ የደርግ ሊቀመንበሮች | ጄነራል አማን ሚካኤል አንዶም፣ጄነራል ተፈሪ በንቲ፣ሻለቃ አጥናፉ አባተ፣ሻለቃ መንግስቱ ሀይለማርያም

"ወደ ቤቴል እንመለስ" ፓስተር ታደለ ፍቃዱ የስብከት ጊዜ|| PASTOR TADELE FIKADU PREACHING TIME|| #preaching #subscribe

"መንፈስ ቅዱስና የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች " #ክፍል 1  //ፓስተር ዳንኤል መኰንን// Gospel Light International Church#2022/2014

#እነሆ_እምነታችን | አስተውሎት 2 - ትምህርተ እግዚአብሔር | Equip Podcast Ep 08

መንፈስ ቅዱስ መልክ አለው🤔#0939123754 #0924856212

Senegal Shocked The World & Destroyed England 😱🔥⚡ ❮ Senegal (3-1) England ❯ | Historic Comeback

"ከምንለምነውና ከምናስበው በላይ የሚያደርግ አምላክ!!" ክፍል 2 ,መጋቢ ሽመልስ ደጉ ,2014 በአዲስ አበባ ቤተክርስቲያን አገልግሎት

እግዚአብሔር ዝም ሲል በአገልጋይ ተስፋዬ ወንድወሰን Tesfaye Wendwossen

ለገንዘብ ተብሎ ስክሪፕት ተጽፎ ነው | ዋልድባ የሴት ገዳም የለም | ባህታውያኑ ያዘኑበት ቪዲዮ | ክፍል 2

“ተቃውሞው ጸረ ህወሐት ወይስ ጸረ ትግራይ?” | ትግሉ መስመሩን ስቷል? የአሉላ እና የቴዎድሮስ ሙግት! 06/22/2026

የሆስኒ ሙባረክ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Hosni Mubarak

ስለምንታይ ኣዕራብ ስደተኛታት ካብ ሃገራት ዓረብ ንሃገራት ኤውሮጳ ዝውሕዙ

እነዚህ ህልሞች ካያችሁ አምላክ እያናገራችሁ ነው
▶︎

እነዚህ ህልሞች ካያችሁ አምላክ እያናገራችሁ ነው

Big Grass Carp Catch | 3-Wheeled Truck Carries Giant Fish To Countryside Market

Mekoya - ሱዳናዊው ሰላይ በኢትዮጵያ ላይ - በእሸቴ አሰፋ - ክፍል 2

ASMR Best Triggers For Sleep Collection (No Talking) 3 Hours of Tapping & Scratching

ዘመድን መተዓቢትን ኢሳያስ ኣፈወርቂ ትግራዋይ ተጋዳላይ የማነ ጀማይካ | The Story of Yemane Jamaica