🟢 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም _ Dingl maryam 🟡 ሰኔ 21 የዉዳሴ ፀሎት መልክአ ኤዶም ስንክሳር 🔴 theotokos media
📌 ርዕስ፦ ሰኔ 21 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ አመታዊ በዓል - የዉዳሴ ማርያም ምስጋና ድንቅ ተአምር፣ ድርሳንና መልክአ ማርያም እንዲሁምስንክሳር | Theotokos Media 📖 ስለ ቪዲዮው፦ በዚህ መንፈሳዊ ዝግጅት ሰኔ 21 ቀን የሚከበረውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን አመታዊ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ እናታችን ለሰው ልጆች ያደረገችውን ድንቅ ተአምር፣ ድርሳነ ማርያምንና ምስጋና የተሞላበትን መልክአ ማርያምን በዝርዝር እናቀርባለን። ለሁላችሁም የእመቤታችን አማላጅነትና በረከት እንዲደርሳችሁ እንመኛለን። 🎬 የዝግጅት መረጃ (Production Credits) - ይህ ቪዲዮ በ Theotokos Media ሙሉ በሙሉ የተዘጋጀ ኦሪጅናል ይዘት ነው፦ ትረካ እና ድምፅ (Voiceover)፦ በ (Theotokos Media) ኦሪጅናል የድምፅ ቅጂ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ጽሑፍ (Script)፦ ተአምረ ማርያምን መልክአ ኤዶም ስንክሳር እና ልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን ድርሳናትን መሠረት በማድረግ ለተመልካች በሚመጥንና ትምህርት በሚሰጥ መልኩ ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Editing)፦ ይህ ቪዲዮ በስልክ የተቀረጹ መንፈሳዊ ምስሎችን፣ የቅዱሳን ስዕላትን እና ከPexels የተመረጡ ቪዲዮዎችን በማቀናጀት በ CapCut የተዘጋጀ ነው። እያንዳንዱ ምስል ከትረካው ጋር ተቀናጅቶ አዲስ ትርጉም እንዲሰጥ ተደርጎ ተሰርቷል። 🔔 ሰብስክራይብ ያድርጉ፦ በየጊዜው የሚለቀቁ መንፈሳዊ ታሪኮች፣ ትምህርቶች እና የቅዱሳን ገድላት እንዲደርሷችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #እመቤታችን #ሰኔ ማርያም #TheotokosMedia #ተአምረ_ማርያም #EthiopianOrthodox #ድንግል_ማርያም #አርጋኖን #ሰኔ 21#ህንፀታ ቤተክርስቲያን #አዲስ መዝሙር #የእመቤታችን መዝሙር#ዉዳሴ ማርያም #dingl maryam#ተወዳጅ መዝሙሮች

የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ 2018 | ደብረ ምጥማቅ ማርያም | Mezmur 2026

ተወዳጅ እመቤታችን ቅድስት ድንገል ማርያም መዝሙሮች ሰኔ 21 2018 # St.Merry #Mezmure collection 2026

የማክሰኞ አርጋኖን | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 05,2022

ሰኔ 21 ይህን ማድረግ አትርሱ | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ - Dr. Rodas Tadese | የእመቤታችን ጸሎት የሰኔ ጎለጎታ | Orthodox Sibket 2026

የእመቤታችን መዝሙር ስብስብ ( A collection of hymns of Our Lady of the Holy Virgin Mary )

🔴 የቅድስት ድንግል ማርያም ድርሳን | የሰኔ 21 ምስባክ- ወንጌል -ስንክሳር | Spiritual Narrative Video @ahadumedia21

Ethiopia :- ሰኔ 21 | ሰኔ ጎልጎታ | ሕንጸተ ቤተ ክርስቲያን | ለምን እናከብራለን ? | sene 21 | sene golgolta | ዮናስ ቲዩብ

ቅድስት _ ድንግል _ ማርያም _ (( ድርሳን_ ተዓምር _ ወንጌል _ ፀሎት )) MARYAM TSELOT _ ማርያም _ ጸሎት

🔴 በሰኔ ጎልጎታ ቀን ይህንን ጸሎት ያድርጉ! ፈጣሪ የሚሰማበት ታላቅ ጊዜ

የማይሰለቹ ዘወትር የሚደመጡ "የማለዳ ምስጋናዎች | Ethiopian Orthodox Tewahedo Morning Mezmur

መዝሙረ ዳዊት መፀለይ ጀምሩ! | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙራት ስብስብ ሰኔ 21 | New Orthodox Mezmur 2026 this week

ሰኔ 21 እሁድ ልዩ ቀን ነው እንዳያመልጣችሁ || የሰኔ ጎልጎታ ሳትጸልዩ እንዳያልፋችሁ! ||በመጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው @neamnmedia19

ምርጥ የቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ || (ገድል ስንክሳር ) || Ethiopian orthodox mezmure ||

የዮሐንስ ራእይ ሙሉ ክፍል|full revelation|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido| August 26,2022

ለድንግል ማርያም በዓል የተመረጡ መዝሙሮች | new Orthodox mezmur 2026 this week

የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ያለማቋረጥ የሚደመጡ ተወዳጅ መዝሙራት ሰኔ_21 #እመቤታችን #ማርያም #mezmur

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

ይህን መዝሙር 24 || በየቀኑ ከጸልያችሁ የማይሳካ ነገር የለም ||የምትፈልጉትን ሁሉ ለማግኘት እንዲህ ጸልዩ || መ/ር አድነው ወንድሙ @neamnmedia19

